
Enat Bank S.C.
ሪፖርተር
(Jan 22, 2025)
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
የእናት ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
የተበዳሪ ስም
| የንብረት አስያዥ ስም
| አበዳሪው ቅርንጫፍ
| ለጨረታው የቀረበው ንብረት
| ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ እና የቦታ ስፋት | የሐራጅ መነሻ ዋጋ በብር
| ሐራጁ የሚከናወንበት
| ||||
ከተማ
| ቀበሌ
| የካርታ ቁጥር
| የቦታ ስፋት | ቀንና ዓ.ም | ሰዓት | |||||
ወ/ሮ መአዛ ደምሴ | አቶ ለማ ወ/ጊዮርጊስ | ለገጣፎ ለገዳዲ | መኖሪያ ቤት | ለገጣፎ
| 04 | LX/L/D/10700/013
| 420
| 3,900,000.00
| የካቲት13 ቀን 2017 ዓ.ም. | ከጧቱ 4:00-5፡15 |
የሐራጅ ደንቦች
- ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ (1/4ኛ) በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።
- የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጅ መዝጊያ ሰዓት አስራ አምስት ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል። በሐራጁ የመጨረሻ አስራ አምስት ደቂቃዎች የተጫራቾች ምዝገባ አይካሄድም።
- አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ የጨረታው አሸናፊ መሆኑ ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ በአስራ አምስት (15) ቀናት ውስጥ አጠቃልሎ መከፈል አለበት። ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል።
- ሐራጁ ከላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ለገጣፎ ለገዳዲ ንብረቱ በሚገንበት ቦታ ይካሄዳል።
- በሐራጅ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች፣ ተበዳሪ እና ንብረት አስያዥ ወይም ሕጋዊ ተወካዮች ናቸው።
- ለመንግስት የሚከፈለው የሊዝ ክፍያ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያ ጨምሮ ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላሉ።
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለሐራጅ የቀረበውን ንብረት ለመጎብኘት የሚፈልጉ CCD ለገጣፎ ቅርንጫፍ ከሚገኘው ከአበዳሪው ቅርንጫፍ ጋር እና ከህግ ክፍሉ ጋር ቀጠሮ መያዝ ይችላሉ።
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-558-65-68 / በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
እናት ባንክ አ.ማ.