የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

 

ቅርንጫፍ

 

የንብረት አስያዥ ስም

የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌

 

አድራሻ

 

የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

የይዞታው ስፋት (ካ.ሜ)

የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት

1

አቶ ያሬድ ገሮ ወ/ሚካኤል

ቦንጋ

አቶ ያሬድ ገሮ ወ/ሚካኤል

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ካፋ ዞን ቦንጋ ወረዳ ቦንጋ ከተማ 02 ቀበሌ

LHC No. 311/ገገ-66/2012

 

300.00

 

የመኖሪያ ቤት

 

11,639,876.63

 

14/06/2017 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት

 

2

አቶ ያሬድ ገሮ

ወ/ሚካኤል

ቦንጋ

አቶ ታምራት ተክሌ

 

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ካፋ ዞን ቦንጋ ወረዳ ቦንጋ ከተማ 02 ቀበሌ

LHC. 312/GT-108/2013

 

312.5

የመኖሪያ ቤት

 

2,606,787.80

 

14/06/2017 ዓ.ም. 4፡00-5፡00 ጠዋት

 

 

ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

ቅርንጫፍ

 

የንብረት አስያዥ ስም

የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር)

 

ሐራጃ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት

 

አድራሻ

የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

የይዞታው ስፋት (ካ.ሜ)

 

የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት

3

አቶ ዓለሙ ጆቢር ሁርሳ

ዋልኬሳ

 

ተበዳሪው

 

በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን አሰላ ከተማ ጢዮ ክ/ከተማ ቀበሌ 10

4055/279/91

 

2580

 

የንግድ ሕንጻ

 

25,823,539.56

 

14/06/2017 ዓ.ም. 4፡00-5፡00 ጠዋት

 

በመሆኑም፡

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
  2. ከተራ ቁጥር ከ1-2 ላይ ያሉትን ንብረቶች ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቦንጋ ቅርንጫፍ ግቢ ውስጥ ነው። በተራ ቁጥር 3 ላይ ያለዉ ንብረት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላ ዲስትሪክት ግቢ ውስጥ ነው።
  3. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
  4. ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አሸንፎ የገዛ ተጫራች በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
  5. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላ ዲስትሪክት ወይም ቦንጋ ቅርንጫፍ በአካል በመቅረብ ንብረቶቹን በየሚገኙበት አድራሻ ከባንኩ ተወካይ ጋር በመሆን መጎብኘት ይቻላል።
  6. የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አሸናፊዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
  7. ንብረቶቹን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ / ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን ይወስዳል።
  8. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  9. ለተጨማሪ መረጃ አምባሳደር አካባቢ በሚገኘዉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር