Addis Ababa City Administration Culture & Tourism Bureau

አዲስ ዘመን
(Jan 07, 2025)

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር//////003/2017

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ 2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎችና አገልግሎቶች በዘርፉ የተሰማሩ ብቁ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ በአፈፃፀም ብቃት ላይ ተመስርቶ በሚቆይ የአንድ ዓመት የኮንትራት ውል አና የተወሰኑትን ዕቃዎች አገልግሎቶች ለአንድ ጊዜ ብቻ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ዘርፍ የተሰማሩና ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የታክስ ከፋይነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር TIN NUMBER/ እና 6 ወር ያልበለው ወቅታዊ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ለመሳተፍ እንዲችሉ ከግብር ሰብሳቢ /ቤት የተሰጠ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ተሳትፎ ፈቃድ/TAX CLEARANCE ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም ተጫራቾች ከዚህ በታች በሠንጠረዡ የተመለከተውን በሚወዳደሩበት እያንዳንዱ ሎት ፊት ለፊት የተገለጸውን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ /CPO/ በዋናው የቴ ሰነዳቸው አካትተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት በመስከረም ወር 2017 . የተፃፈ እና በጽ/ቤት ኃላፊ የተረጋገጠ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

1. የኮንትራት ውል የሚፈፀሙ

ሎት

የዕቃው /የአገልግሎቱ ዓይነት

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ስከበሪያ

ሎት 1

የውሃ

10000.00

ሎት 2

ሃሳብ መስጫ ሳጥን

1000.00

3

የመኪና ጎማ በትሪ፣ ጌጣጌጥና የመኪና ቻርጀርያ/በድጋሚ የሚ

10000.00

4

የቴሌቪዥን አገልግሎት

15000.00

5

የሬዲዮ አገልግሎት

10000.00

ሎት 6

የሲት ኮም ድራማ

10000.00

ሎት 7  

ቨርቹዋል ቱር

10000.00

ሎት 8

ዲጂታል

10000.00

ሎት 9

የመኪና ጥገና ሰርቪስ /ጋራዥ ሥራ/

20000.00

ሎት 10

ትልቁ መድረክ

25000.00

ሎት 11

የክፍለ ሀገር የመኪና ኪራይ

25000.00

ሎት 12

የከተማ መኪና ኪራይ

15000.00

13

ነት መኪና

10000.00

ሎት 14

የባህል ወንበር ሙሉ ሴት

20000.00

15

የፅዳት እቃዎች

20000.00

ሎት 16

የፅዳት አገልግሎት

25000.00

ሎት 17

የተለያዩ ሕትመቶች

 

 

ሮልአፕ ባነር

5000.00

 

መፅሄት

5000.00

 

ባነር

5000.00

  1. ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሠነዱን ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ፍላሚንጎ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አጠገብ በሕፃናትና ወጣቶች ቴአትር ሕንፃ ላይ በሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ የፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ (8 ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 804/ 805) መውሰድ ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሠነዱን ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10  ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ በመግዛት አስከ 11ኛው አሰራ አንደኛው ቀን 400 ሰዓት ድረስ ብቻ የሰነዱን ዋና እና ቅጂ በኤንቨሎፕ በማሸግ 7 ፎቅ በሚገኘው የመንግሥት ግዥ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ (7 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 701) ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ይህ ማሰታወቂያ በጋዜጣ በወጣ 11ኛው አስራ አንደኛው ቀን ከረፋዱ 400 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ከረፋዱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 701 ይከፈታል፡፡11ኛው ቀን የሥራ ቀን ባይሆን በቀጣዩ የሥራ ቀን በተያዘለት ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል፡፡
  4. ተጫራቾች እንደ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ባህሪ ናሙና ለሚያስፈልጋቸው ገልግሎቶችና ዕቃዎች ቢውን ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን እያንዳንዱን ዕቃ /አገልግሎት የመጫረቻ ዋጋ በተዘጋጀው ዝርዝር መግለጫ /Specification/ እና መለኪያ መሠረት ቫትን ጨምሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው እንደ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ባህሪ ቴክኒካል መስፈርት ላለው ለአያንዳንዱ ሎት እንደአስፈላጊነቱ የቴክኒካል እና ፋይናንሽያል ሠነድ ዋና እና ቅጂ በማዘጋጀት በእያንዳንዱ ኤንቨሎፕ የሎቱን ዋና እና ቅጂ በግልጽ በመፃፍ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% (አስር በመቶ) በባንክ ማዘዣ /CPO/ የተረጋገጠ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከቢሮው ጋር ውል መፈራረም ይኖርባቸዋል፡፡
  8.  ተጫራቾች በተ..1 የተዘረዘሩትንና ሌሎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሠነዱ ውስጥ የተገለጹ አስፈላጊ መረጃዎችን ከመጫረቻ ሠነዳቸው ጋር አያይዘው ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ቢሮው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተጨማሪ መረጃ በስ ቁጥር፡– 011-126 45 86 መደወስ የምትች  መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ