Addis Ababa City Administration Union Work Agency

አዲስ ዘመን
(Jan 07, 2025)

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎
የአ/አ/ከ/አ/ህብረት ሥራ ኮሚሽን

  • ሎት 1፡ ለኤግዚቢሽን ባዛር አገልግሎት የሚውል (የድንኳን ኪራይ ከነወንበሩ የእንግዳ እና ቪአይፒ በቀይ ምንጣፍ) የሙዚቃ ባንድ፣ ለሳውንድ ሲስተሙ እና ተወዛዋዥ፣ ሞዴል፣ ዲጂኤ፣ ዲኮር፣ ሪቫን፣ አበባ፣ እና ለፕሮግራሙ የሚያስፈልጉ ነገሮችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መግዛት ያስፈልጋል፡፡ 

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መስፈርት፡-

  1. ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የበጀት ዓመቱን ግብር የከፈሉና ፈቃዳቸውን ያሳደሱ መሆን አለባቸው፡፡
  2. የሚወዳደሩበትን ሰነድ ከነዋጋ ማቅረቢያው በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴክኒካል ኮፒ ፋይናንሻል ኮፒና ኦሪጅናል በመለየት ይህ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውም በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ላይ ታሽጎ 4፡30 3ኛ ፎቅ ግዥ ዳሬክቶሬት ክፍል ይከፈታል፡፡
  3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋው 2% ለእያንዳንዱ ሎት ብር በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  4. ማንኛውም ተጫራች ያሸነፈበትን ዕቃ ለማቅረብ አስቀድሞ ከመ/ቤቱ ጋር ውል መዋዋል አለበት፡፡
  5. ተጫራቾች በፌዴራል ወይም በክልል ገ/ኢ/ል/ቢሮ የአቅራቢዎች መዝገብ ላይ የተመዘገቡ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  6. የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን የማይመለስ 100 ብር ለእያንዳንዱ ሰነድ በመክፈል ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ3ኛ ፎቅ ከፋይናንስ ክፍል መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. የጠቅላላ የግዥ ዋጋ ከ10,000 ሺህ ብር በላይ ከሆነ 2% ተቀናሽ ይሆናል፡፡
  8. ዕጩ ተጫራቹ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ወይም ቫት ተመዝጋቢ መሆን አለበት፡፡
  9. እያንዳንዱ ተጫራች የንግድ መለያ ቲን ቁጥር ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  10. አሸናፊ ተጫራች ካሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 10% ውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  11. ማንኛውም ዕጩ ተወዳዳሪ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ላይ ቅሬታ ካለው ለመ/ቤቱ የበላይ አካል አቤቱታ ማቅረብ ይችላል፡፡
  12. ማንኛውም ዕጩ ተወዳዳሪ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነድ ለመግዛት በሚመጣበት ወቅት የንግድ ፈቃዱን ኦሪጅናል እና ኮፒ ይዞ መምጣት ይኖርበታል፡፡
  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ሪቼ መስከረም ማዞሪያ የድሮ አ/አ/ምክር ቤት የነበረው ሕንፃ ላይ
ለበለጠ መረጃ፡- 09 11 451 263/ 09 73 506 169
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህብረት ሥራ ኮሚሽን