Gurage Zone Abeshege Woreda FEDB
አዲስ ዘመን
(Jan 07, 2025)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 02
የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለዳርጌ ማዘጋጃ ቤት ከተማ ሳዶ ቆርቆሮ በቆርቆሮ ቄራ ለማስገንባት ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 700/ ሰባት መቶ ብር ብቻ / በመክፈል ጨረታው ከወጣበት ቀን ተከታታይ የስራ ቀን ጀምሮ አስከ 21ኛው ቀን 6፡00 ሰዓት ከአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሰነድ መወሰድ ትችላላችሁ፡፡ ተጫራቾች
- ህጋዊ ምዝገባ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ
- ደረጃቸው ቢሲጂሲ-7 እና ከዚህ በላይ ፍቃድ ያላቸው
- የዘመኑ የታደሰ የንግድ ህጋዊ ፍቃድ፤ተጨማሪ እሴት ታክስ ወረቀት፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ የምዝገባ ሰርተፍኬት የምስክር ወረቀት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራች የጨረታውን ቴከኒካና ፋይናንሺያል ዶክመንት ሲያቀርቡ ሀ/ለቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ግራፊክ ኮፒዎች እያንዳንዳቸውን በሰም በማሸግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ እናት ፖስታ በማሸግ ቴክኒካል በሚል በመለየት የጨረታ የማስከበሪያ ዋስትና /40000/ አርባ ሺህ ብር ብቻ በባንክ በተረጋገጠ ሲፕኦ ኦርጅናል ቴክኒካል ዶክመንት ጋር በማድረግ ለፋይናንሺያል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል ሁለት ፎቶ ግራፊክ ኮፒ በሰም በማሸግ ሁሉንም በአንድ ትልቅ ቅናት ፖስታ ውስጥ በማሸግ ፋይናንሺያል በሚል በመለየት እስከ 21ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው
- ጨረታው የሚከፈተው ማስወታቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 የሥራ ቀናት ይቆይና በ21ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ፋይናንሳል ዶክመንት ይከፈታል፡፡
- የፋይናንሺያል የፕሮጀክት ግንባት ዋጋ ከቴክኒካ ግንባታ ዋጋ/ ቴክኒካል ግምገማ ውጤት በኋላ የቴክኒካል ግምገማን ያለፋት ተጫራቾች ሰነድ ብቻ የጨረታው ኮሚቴው በማስታወቂያ በሚገለጸው ቀን ይከፈታል።
- 7.ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡–
1ኛ በአፈጻጸማቸው ምክንያት 3ኛ ዙር ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው መወዳደር አይችሉም
2ኛ. ዞኑ በሚከታተላቸው ፕሮጀክቶች ከአንድ በላይ ፕሮጀከት ያለው ተቋራጭ መወዳደር አይችልም።
3ኛ, ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ የሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል።
በተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 330 2079 ደዉሰዉ ማነጋገር ይችላሉ።
በጉራጌ ዞን የአበሽጌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
ወልቂጤ