Kirkos Sub-City Woreda 03 Yetebaberut Teachers Kindergarten & Elementary School
አዲስ ዘመን
(Jan 07, 2025)
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር ብ.ግ.ታ.02/2017
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የሚገኘው የተባበሩት መምህራን ቅድመ መደበኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 በጀት አመት የሚያስፈልጉ ግብአቶች ማለትም፡–
ተ/ቁ |
የግዥ አይነት |
ሎት |
የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) |
የጨረታ ማስገቢያ ቀን
|
ጨረታው የሚዘጋበትና የሚከፈትበት ቀን |
1 |
አላቂና የቢሮ ዕቃዎችና መሳሪያዎች |
1 |
2275.00 |
ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት |
ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣ በ10ኛው ቀን 10:30 ተዘግቶ በሚቀጥለው 11ኛው ቀን 4:30 ይከፈታል በዓል ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ቢሮ ቁጥር 7 ተጫራቾች ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት |
2 |
ህትመት |
2 |
1500.00 |
||
3 |
አላቂ የትምህርት ዕቃዎች |
3 |
9484.50 |
||
4 |
ሌሎች አላቂ ዕቃዎች |
4 |
2372.00 |
||
5 |
ቋሚ ዕቃዎች |
5 |
7010.00 |
||
6 |
የተለያዩ የጥገና ስራዎችና የኤሌክትሮኒክስ |
6 |
866.60 |
በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርት የሚያሟላ ማንኛውም ተጫራች መጫረት ይችላል፤
- ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ት/ቤቱ ድረስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በግልጽ ስርዝ ድልዝ የሌለበት፣ የነጠላ ዋጋ ጠቅላላ ዋጋ ማስቀመጥ እና የቫት ዋጋን ጨምሮ ማስቀመጥ አለባቸው፣ ይህ ካልሆነ ግን መቤቱ የተሞላውን ዋጋ ቫት እንደተጨመረበት አድርጎ ይወስዳል፡፡
- የጨረታ ሰነዱን በተቋሙ ክፍያና ሂሳብ ክፍል ቢሮ ቁጥር 9 የጨረታ መግዣ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቹ ተወካይ ከሆነ መወከሉን የሚያረጋግጥ ህጋዊ የውክልና ማስረጃ ከፍትህ አካላት የተወከለበትን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በመ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ፋይናንሻል ኦርጅናል፣ ፋይናንሻል ፎቶ ኮፒ እና ቴክኒካል መረጃ ለብቻ በማድረግ በ3 የተለያዩ ፖስታዎች አሽጎ ማስገባት አለባቸው፤ ሲፒኦ ቴክኒካል መረጃ ውስጥ መታሸግ አለበት፡፡
- ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴዎችን ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዕቃ ናሙና ማስገባት የሚችሉት የጨረታ ፖስታ ከመከፈቱ በፊት ይሆናል፡፡
- በጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጅተው ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ዕቃ ላይ ድርጅቱ ቀጥታ በዕቃው ምርት ላይ ተሳትፎ ያለው መሆን እና ማረጋገጫ ማቅረብ አለበት፡፡
ድርጅቱ በዕቃው አመራረት ላይ ምንም አይነት ተሳትፎ ከሌለው ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 011-4-70-05-84/01-14-65 38 36 ደውለው መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
አድራሻ፡– ከወሎ ሰፈር ወደ ቄራ ኢትዮ ቻይና መንገድ ብራና ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት
በቂርቆስ ክ/ከተማ አስተዳደር በወረዳ 3 የተባበሩት መምህራን ቅድመ መደበኛ እና 1ኛ ደረጃ ት/ቤት