Blue Nile Micro & Small Commercial Work S.C

አዲስ ዘመን
(Jan 07, 2025)

የአክሲዮን ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

የብሉ ናይል ጥቃቅንና አነስተኛ ንግድ ሥራዎች / በቀድሞ የካ /ከተማ ወረዳ 13 የቤት ቁጥር 9999/1 በአሁኑ ደግሞ ለሚ ኩራ /ከተማ ወረዳ 02 የቤት ቁጥር 9999/1 የቦታ ይዞታ ስፋት 3,435 ካሬ ሜትር እና 6,456 ካሬ ሜትር ላይ የሚገኙ ግንባታዎች እና የይዞታ ባለመብትነት ዋጋ የግምት ፈቃድ እና የግምት ብቃት (Asset Valuation competency license ) ባለው ድርጅት አስጠንተን አስገምተናል፡፡ በመሆኑም የካርታ ቁጥሩ የካ/239771/13 የሆነ 3,435 ካሬ ሜትር ስፋት ባለው ይዞታ ላይ የተገነባ ሁለት ቤዝመንት እና ግራውንድ ፍሎር (2B+G) ግንባታው 2,900 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ሕንፃ የይዞታውና የአካባቢው መልማት ዋጋ (loaction Value) እንዲሁም የካርታ ቁጥሩ የካ/239770/12 የሆነ 6,456 ካሬ ሜትር ስፋት ባለው ይዞታ ላይ የተገነቡ ስድስት ለቢሮና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚሰጡ ቤቶች የይዞታውና የአካባቢው መልማት ዋጋ (loaction Value) እና በማሽን የተቆፈረ የጉድጓድ ውሃ ያለበት ሃብት ጠቅላላ በሁለቱም ካርታዎች 9,891 ካሬ ሜትር ይዞታ ላይ ያለው የንብረት ግምት ብር 637,000,000.00 (ስድስት መቶ ሰላሳ ሰባት ሚሊዮን ብር) ሆኖ ተጠንቷል፡፡

በመሆኑም በተገመተው መነሻ ዋጋ መሰረት የአክሲዮን ማህበሩ ጠቅላላ ጉባኤ ለባለ አክሲዮኖች ተደልድለው ክፍያ በወቅቱ ያልተፈፀመባቸውን አክሲዮኖች እና በጠቅላላ ጉባኤው በተጨማሪነት የፀደቁ አክሲዮኖችን ለባለአክሲዮኖችም ሆነ ለውጭ ፈላጊዎች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ዝርዝር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን ሁኔታ እና ሂደት በተመለከተ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነዱን ከማህበሩ ዋና /ቤት መውሰድ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነዱን በሚመልሱበት ጊዜ ያስገቡትን የአክሲዮኖች ጠቅላላ ዋጋ 5% (አምስት ፐርሰንት) የባንክ ሲፒኦ በማህበሩ ስም አሰርተው አያይዘው በታሸገ ፖስታ ማስገባት አለባቸው ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ይህ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት ድረስ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው በመጨረሻው ቀን ከቀኑ 1100 ተዘግቶ በማግስቱ ከጠዋቱ 400 ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል፡፡

አድራሻ፡በኮተቤ መስመር ያስው ካራ ስጋ መሸጫው ወደ የካ አባዶ በሚወስደው

ዋናው መንገድ ላይ ኦዞን /ቤት ፊት ስፌት ኬር ሱፐር ማርኬት ጎን

ስልክ ቁጥር፡-0907 404 151/0907 404 152/0951 734 070 ወይም 0118 723 332/33/34

ማሳሰቢያ አክሲዮን ማህበሩ የተሻ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን በሙሉ ወይም

በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው

የዳይሬክተሮች ቦርድ