ሰብለ ወንጌል ደበበ አቢ ጠቅላላ አስመጪ

ሪፖርተር
(Jan 22, 2025)

የተለያዩ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎
የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር SW/NCB/001/2017

የሰብለወንጌል ደበበ አቢ ጠቅላላ አስመጪ በድርጅቱ ተከማችቶ የሚገኙትን እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎት ላይ ያልዋሉ (አዲስ) ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

.

የሎት አይነት

የዕቃው አይነት

1

ሎት አንድ

ለዶሮ እርባታ የሚያገለግሉ ዕቃዎች

2

ሎት ሁለት

የተለያዩ የትራክተር መለዋወጫዎች

3

ሎት ሶስት

የተለያዩ የዎርክ ሾፕ ዕቃዎች

በዚህም መሠረት ዕቃዎቹን ለመግዛት የሚፈልጉና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  1. ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዝርዝር፣ ዓይነት፣ ብዛት፣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሠነድ እንዲሁም የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ እና ሌሎች አግባብነት ያላቸው መረጃዎች የያዘውን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነድ ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋት 2፡00 እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌፣ ከሰዓት በኋላ ከቀኑ 7፡00 እስከ ቀኑ 10፡30 እና እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡00 እስከ ቀኑ 5፡30 የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል ከሻጭ ዋናው መስሪያ ቤት መውሰድ ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች ዋጋ የሚያቀርቡት በየሎቱ ለተዘረዘሩት ዕቃዎች በአጠቃላይ ወይም በከፊል ሊሆን ይችላል:: ሆኖም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነዱ ዝቅተኛ መጠን ለተገለፀላቸው ዕቃዎች ከዝቅተኛው መጠን በታች ለሆነ የዕቃ ብዛት ዋጋ ማቅረብ አይፈቀደም።
  3. ማንኛውም ተጫራች የሚጫረትበትን ጠቅላላ ዋጋ 1% ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና (Uncoditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል፣ ተጫራቾች የሚያስይዙት CPO ወይም የባንክ ዋስትና “ሰብለወንጌል ደበበ አቢ ጠቅላላ አስመጪ” በሚል መዘጋጀት አለበት። ተጫራቾች ዋጋ መሙላት የሚችሉት በሻጭ ስም ተዘጋጅቶ ማህተም ያረፈበት ሠነድ ላይ ብቻ መሆን ይኖርበታል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነድ በመግዛት የሚወዳደሩበትን ዕቃ አስቀድሞ ማየት ያለባቸው ሲሆን ዕቃውን ሳያዩ ለሚሞሉት ዋጋ በሻጭ ኃላፊነትን አይወስድም፣ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ተሽጦ የተወለደ እቃ ተመላሽ አይደረግም፣ ለዕቃውም የተከፈለ ገንዘብ አይመለስም።
  5. የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ተሳታፊ ተጫራቾች እያንዳንዱን ዕቃ ለመግዛት የሚያቀርቡት የመጫረቻ ዋጋ የሞሉበትን ሠነድ፤ እና የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያ በኢንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ለዚህ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ሳጥን ማስገባት ይቻላሉ። የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሳጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚቀርቡ የመጫረቻ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡
  6. የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሳጥኑ ጥር 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ታሽጎ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 5፡00 ላይ ፈቃድኛ የሆኑ ተጫራቾቹ ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በተዘጋጀው ቢሮ ውስጥ ይከፈታል።
  7. ማንኛውም ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው የሚሳተፍ ተጫራች ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ከተከፈተ በኋላ ዋጋ መቀየር ወይንም የሌላ ተጫራቾችን ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ አሻሽሎ ማቅረብ እና እራሱን ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማግለል  አይችለም።
  8. የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አሸናፊዎች ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን ስለማሸነፋቸው ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያጠነበትን ቃ አለባቸው። በ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ገንዘቡ ገቢ ካልተደረገ ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያ ዋስትና ያስያዙት ገንዘብ ለሻጭ ገቢ ይደረጋል።
  9. በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ያሽናፈ ተጫራች በተራ ቁጥር 8 በተቀመጠው ጊዜ ውስጥ የአሸነፈበትን ዕቃ ዋጋ ገቢ አደርጎ ዕቃውን ያላነሳ እንደሆነ ለሚቆይበት ለተጨማሪ ጊዜ የመጋዘን ኪራይ ይከፍላል። ሆኖም ዕቃውን በ2 (ሁለት) ወራት ውስጥ ካላነሳ እንደተወው ተቆጥሮ ለሻጭ ገቢ ይደረጋል።
  10. አሸናፊው ተጫራች ዕቃዎችን ለመረከብና ማጓጓዝ የሚያስፈልጉ ወጪዎችን ሁሉ እራሱ ይሸፍናል።
  11. ሻጭ ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የቀረበውን ዕቃ ብዛት የመጨመርም ሆነ የመቀነስ ሙሉ መብት አለው።
  12. ሻጭ ዕቃዎቹን ለመሸጥ የተሻለ አማራጭ ወይም ዘዴ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  13. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-869-32-76 ላይ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ሰብለወንጌል ደበበ አቢ ጠቅላላ አስመጪ
አድራሻ፡- በቦሌ ክፍለ ከተማ 22 ማዞሪያ ሙሉመቤት ህንፃ ግራውንድ ፍሎር ከመክሊት ሕንፃ አጠገብ
ስልክ ቁጥር 011-869-32-76/09-21-14 -43-81 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ