ኔሽንስ ኢምፓየር አክሲዮን ማህበር
አዲስ ዘመን
(Jan 07, 2025)
የውጭ ኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ
ኔሽንስ ኢምፓየር አክሲዮን ማህበር የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎች፣ ሃርድዌር፣ ብረታ ብረቶች የቧንቧ እና የማሞቂያ መሣሪያዎችና ጅምላ ንግድ ላይ የተሰማራ የንግድ ሥራ ድርጅት ሲሆን አክስዮን ማህበሩ ከ2015 በጀት ዓመት እና 2016 በጀት ዓመት የውጭ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።
በዚሁ መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ ኦዲተሮች (ድርጅቶች) ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) የሥራ ቀናት ውስጥ ቴክኒካል እና ፋይናንሽያል ፕሮፖዛል (ለየብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርጋችሁ በአክስዮን ማህበሩ መ/ቤት አ.አ ቡልጋሪያ ማዞሪያ አዋባኔ አ.ማ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301 እንድታስገቡ ተጋብዛችኋል።
መሟላት ያለባቸው፡-
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ
- የሙያ ፊቃድ
- በኢትዮጵያ ሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የታደሰ የምዝገባ ምስክር ወረቀት በቴክኒካስ ፕሮፖዛል መካተት ያለባቸው
- Firm Profile
- Audit assignment framework
- Audit objective
- Tasks to be undertaken
- Audit Team and qualification
- Relevant Experience
- Methodology and work plan
- Length of time to accomplish audit task
- Audit Report
የሚዘጋጀው አዲት ርፖርት አይነት
- GAAP
- IFRS
አድራሻ
- ቡልጋሪያ ማዞሪያ አዋባኔ አ.ማ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0930442211 መደወል ይቻላል።
ኔሽንስ ኢምፓየር አክሲዮን ማህበር