Kenema Pharmacy Enterprise

አዲስ ዘመን
(Jan 08, 2025)

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎
የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 001/2017

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት የከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት ብቁ የሆኑ ተጫራቾች መጋበዝ ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1. የሰራተኛ ደንብ ልብስ
  • ሎት 2. የፅዳት ዕቃዎች
  • ሎት 3. የፅህፈት መሳሪያዎች
  • ሎት 4. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች
  • ሎት 5 ቋሚ እቃዎች

ተጫራቾች ማሟላት ያስባቸው መስፈርት፡-

  1. ለሎት 1/አንድ/ እና ሎት2/ሁለት/ በንግድ ዘርፉ ወይም በመስኩ የታደስ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት የተሰጠ የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት /በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ለመሳተፍ ጊዜው ያላለፈ/ ማስረጃ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ እና ቲን እና ቫት ተመዝጋቢዎች ለመሆናቸው ማቅረብ የሚችሉ፡፡ ሎት1 20,000 (ሃያ ሺህ) ለሎት 2 10,000 (አስር ሺህ) በተጫራች ድርጅት ስም የተመዘገበ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና (unconditional) ብቻ በመስሪያ ቤታችን ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ሎት.3./ሶስት/ በንግድ ዘርፉ ወይም በመስኩ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት የተሰጠ የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት /ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ለመሳተፍ ጊዜው ያላለፈ ማስረጃ፤ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ እና ቲን እና ቫት ተመዝጋቢዎች ለመሆናቸው ማቅረብ የሚችሉ፡፡ 10,000 (አስር ሺህ) በተጫራች ድርጅት ስም የተመዘገበ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና (unconditional) ብቻ በመስሪያ ቤታችን ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ 
  3. ሎት 4/አራት/ እና ሎት5/ሰምስት/ በንግድ ዘርፉ ወይም በመስኩ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት የተሰጠ የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት /ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ለመሳተፍ ጊዜው ያላለፈ| ማስረጃ፣ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ እና ቲን እና ቫት ተመዝጋቢዎች ለመሆናቸው ማቅረብ የሚችሉ፡፡ 50,000 (ሃምሳ ሺህ) በተጫራች ድርጅት ስም የተመዘገበ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የባንክ ዋስትና (unconditional ብቻ በመስሪያ ቤታችን ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት የመጀመያ ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት (ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ) ጉለሌ ክ/ከተማ ሰሜን ማዘጋጃ አካባቢ SMSS/ኤስ ኤም ኤስ ኤስ/ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 306 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነድ ቴክኒካል ሰነድ ኦርጅናሉንና ኮፒ እና ፋይናንሻል ኦርጅናል ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ኤንቨሎፕ ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው በተዘጋጀ ሳጥን ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጅምሮ እስክ 16ኛው አስራ ስድስተኛው ቀን ከጠዋቱ 2፡00-4፡00 ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን በማስገባት አለባቸው፡፡ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ16ኛው አስራ ስድስተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ላይ በድርጅቱ ግዥና ንብርትና ጠ/አገ/ክፍል ቢሮ ቁጥር 403 የሚከፈት ይሆናል (16ኛው ቀን) እሁድ ከሆነ በማግስቱ ሰኞ የሚካሄድ ይሆናል፡
  6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ሰሜን ማዘጋጃ አካባቢ SMSS/ኤስ ኤም ኤስ ኤስ/ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 403
የስራ ሰዓት፡- ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡00
ቅዳሜ ጠዋት 2፡30 እስከ 6፡00 ሰዓት
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 011 827 8796
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት

የከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት