በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማት አስተዳደር ቂርቆስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
አዲስ ዘመን
(Jan 06, 2025)
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ መለያ ቁጥር 001/2017
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማት አስተዳደር ቂርቆስ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ሎቶች ላይ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ወይም አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል።
- ሎት 1 የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ
- ሎት 2 የፅህፈት መሳሪያ ግዥ
- ሎት 3 የፅዳት ዕቃዎች ግዥ
- ሎት 4 የጭነት ትራንስፖርትና የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ
- ሎት 5 የመድረከ የዲኮር እና ሳውንድ ሲስተም አገልግሎት ግዥ
- ሎት 6 የደንብ ልብስ ግዥ
- ሎት 7 የጉልበት ስራ አገልግሎት ግዥ
- ሎት 8 የህትመት ስራ አገልግሎት ግዥ
- ሎት 9 የጥገና አገልግሎት ግዥ
- ሎት 10 የመኪና ጎማ ግዥ
የሲፒኦ ማስያዣ መጠን
ተ.ቁ |
የግዥው ዓይነት |
የሚያሲይዘው ገንዘብ መጠን |
ምርመራ |
1 |
ሎት 1 የሆቴል መስተንግዶ አገልግሎት ግዥ |
10,000.00 |
Cpo ብቻ |
2 |
ሎት 2 የፅህፈት መሳሪያ ግዥ |
20,000.00 |
Cpo ብቻ |
3 |
ሎት 3 የፅዳት ዕቃዎች ግዥ |
20,000.00 |
Cpo ብቻ |
4 |
ሎት 4 የጭነት ትራንስፖርትና የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ |
15,000.00 |
Cpo ብቻ |
5 |
ሎት 5 የመድረከ የዲኮር እና ሳውንድ ሲስተም አገልግሎት ግዥ |
10,000.00 |
Cpo ብቻ |
6 |
ሎት 6 የደንብ ልብስ ግዥ |
5,000.00 |
Cpo ብቻ |
7 |
ሎት 7 የልበት ስራ አገልግሎት ግዥ |
5,000.00 |
Cpo ብቻ |
8 |
ሎት 8 የህትመት ሥራ አገልግሎት ግዥ |
10,000 |
Cpo ብቻ |
9 |
ሎት 9 የጥገና አገልግሎት ግዥ |
5,000.00 |
Cpo ብቻ |
10 |
ሎት 10 የመኪና ጎማ |
15,000.00 |
Cpo ብቻ |
በመሆኑም ተጫራቾች፦
1. በዘርፉ ህጋዊና የታደሰ ንግድ የስራ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር/Tin No/የተጨማሪ እሴት ታከስ ሰርተፍኬት የአቅራቢነት መረጃያላቸው።
2. ለሚወዳደሩባቸው የአገልግሎት አይነቶች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
3. የጨረታው ሰነድ አቀራረብ 1 ቴክኒካል ሰነድ እና ፋይናንሽያል ሰነድ ኦሪጅናል፣1 ቴክኒካል ሰነድ እና ፋይናንሽያል ሰነድ ኮፒ 1 ለየብቻ እንዲሁም፤ 1 ሲፒኦ ለየብቻ በታሸገ ኢቨሎፕ መቅረብ አለበት፡፡
4. የመልካም ስራ አፈፃፀም የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል ቢሆን ተመራጭ ይሆናል፡፡
5. የጨረታ ሰነዱን እስጢፋኖስ አካባቢ በሚገኘው የቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር አዲሱ ህንፃ 1ኛ ፎቅ መሬት ልማት ቅ/ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ እስከ 6፡00 ሰአት ድረስ የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
6. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንድ ቀን ብሎ በመቁጠር 11ኛው ቀን ላይ ከጥዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሳጥኑ የሚዘጋ ሲሆን በተመሳሳይቀን ከጠዋቱ 5፡00 ላይ ጨረታው ይከፈታል፡፡
7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ ላይ እንደማሳሰቢያ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
8. አሸናፊ የሚለየው በእየአይተሙ ይሆናል፡፡
9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ማሳሰቢያ፡–
1. ተጫራቾች ተቋሙ ካዘጋጀው የዋጋ መሙያ ቅጽ ውጭ መጠቀም አይፈቀድም የተጠቀመጠ ተወዳዳሪ ከጨረታ ውጭ ይደረጋል፡፡
አድራሻ፡– እስጢፋኖስ ከሚገኘው ከማሪዎት ሆቴል ጎን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማት
አስተዳደር ቂርቆስ ክ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ህንፃ 1ኛ ፎቅ ስልክ፡-0115-58-23-75/01158-00-57
በአ/አ/ከተማ/አስ የመሬት /ል/አስ/ቂ/ክ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት ግዥ ቡድን
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት ልማት አስተዳደር ቂርቆስ ክ/ከ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን