Addis Ababa Kality Customs Branch Office

አዲስ ዘመን
(Jan 06, 2025)

 በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት  የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች

ሽያጭ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 24/2017

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ

  • የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣
  • ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣
  • የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣
  • የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣
  • የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣
  • የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽና በሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ከዚህ በታች በቅፁ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሚቀርቡ ንብረቶች ዝርዝር መረጃ ተዘጋጅቶ ከአርብ ጥር 02/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለተጫራቾች በሚቀርብ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነድ ላይ የሚታወቅ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

በመሆኑም፡-

  1. በዕቃ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀና የንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መሥሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ ሰነዶች ኮፒ እና የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያ ቼከ ወይም (CPO) ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የሚኖርበት ሲሆን ለሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ደግሞ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ከመከፈቱ በፊት ይዞ ማስመዝገብ ይኖርበታል።
  2. በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ላይ የዕቃው አስመጪ ወይም ባለቤትና ቤተሰቡ የነበሩ ሰዎች መሣተፍ አይችሉም።
  3. ተጫራቾች የዕቃዎቹን ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነድ ከአርብ ጥር 02/2017 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመክፈል በቅ/ጽ/ቤቱ በመገኘት የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. በዕቃ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ለመሳተፍ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች የሰጡትን ዋጋ አምስት በመቶ (5%) ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያ ቼክ (CPO) በቅ/ጽ/ቤቱ አድራሻ ስም CUSTOMS COMMISSION ADDIS ABABA KALITY CUSTOMS BRANCH OFFICE በባንከ አሰርተው ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. የዕቃ ሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ላይ ለመሳተፍ ለዕቃዎች ብር 100,000.00 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያ ቼክ (CPO) ማስያዝ እንደተጠበቀ ሆኖ ነገር ግን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነድ ላይ በሚገለጹ የተወሰኑ ዕቃዎች ላይ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያ ቼክ (CPO) መጠን የሚወሰን መሆኑን እየገለጽን በተ.ቁ 4 በተገለጸው አድራሻ ተጫራቹ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያ ቼክ (CPO) ማስያዝ አለበት፡፡
  6. ተጫራቾች በሚከተለው የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቀናት (ስኬጁል) መሠረት መጫረት ይችላሉ፡፡

ተ.ቁ

የቅ/ጽ/ቤቱ ስም

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ዓይነት

የንብረት መመልከቻ ቀን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነድ ከወሰዱ ቀን ጀምሮ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

የዕቃ ሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

እስከ 05/05/2017

06/05/2017 4:00 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል።

የዕቃ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎

እስከ 06/05/2017

07/05/2017 3:45ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡ዐዐ ሰዓት ይከፈታል።

7. የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው መከፈቻ ቦታ አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የሚካሄድ ሲሆን ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ወይም በታዛቢዎች ፊት ይከፈታል።

8. ተሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ዋስትና ያስያዙት (CPO) የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ውጤት በተገለፀ በ3 የስራ ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡

9. አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸው ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃውን ማንሣት ይኖርባቸዋል።

10. ከላይ በተ/ቁ 9 በተገለፁት ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢ ያላደረጉ እና ንብረቱን ተረክበው ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያ ያስያዙት እና ለንብረቱ የከፈሉት ዋጋ ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል።

11. መ/ቤቱ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ፡- 011-470-85-03

አድራሻ፡- ሳሪስ አቦ ቤ/ክ በቀለበት መንገድ ወደ ማሰልጠኛ በሚወስደው መንገድ ኖክ ማደያ ያለበት አዲሱ ህንጻ ገንዘብ ያዥ ቢሮ

አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት