Bole Sub City Woreda 13 Administration Finance Office

አዲስ ዘመን
(Jan 07, 2025)

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 002/2017

በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 13 አስተዳደር እና ፋይናንስ ጽቤት የ2017 በጀት አመት የ2ኛ ዙር ግዥ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በመሆኑም ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ እያሳወቅን::

ተ.ቁ

የእቃው አይነት

 

የሎት አይነት

 

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያ ብር መጠን

1

ስቴሽነሪ

ሎት1

15,000 ብር

2

የፅዳት እቃዎች

ሎት2

15,000 ብር

3

ፈርኒቸር እቃዎች

ሎት3

10,000 ብር

4

የመስተንግዶ አቅርቦት

ሎት4

8000 ብር

5

የትራንስፖርት አገልግሎት

ሎት5

5,000

6

የኤሌክትሮኒክስ ጥገና አገልግሎት

ሎት6

5,000

 

7

የደንብ ልብስ ስፌት

ሎት7

5,000

8

የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች

ሎት8

20,000

  1. በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ለመወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች በዘመኑ ህጋዊ የሆነ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ ቲን ነምበር ያለው እና የቫት ተመዝጋቢ መሆን አለበት።
  2. በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል::
  3. ተጫራቾች በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ለመሳተፍ የሚያስችል በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ ለመሆኑ ማስረጃ ከሰነዱ ጋር ማቅረብ የሚችል፣
  4. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት እቃ ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
  5. ተጫራቾች ዋጋ ሲሞሉ ስርዝ ድልዝ ቢፈጠር ከፊት ለፊቱ ፊርማ ሊኖረው ይገባል አለበለዚያ የተሞላው ዋጋ ተቀባይነት የለውም።
  6. የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነዱ አንዱ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መመሪያ መሆኑን ተጫራቾች ሊረዱት የሚገባ ሲሆን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነዱ ላይ ያልተካተቱ ችግሮች ቢያጋጥመን በግዥ መመሪያው መሰረት የሚዳኝ ይሆናል።
  7. ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን ለማወዳደር የእቃ ጥራት የዋጋ ዝቅተኝነት ወ.ዘ.ተ ግምት ውስጥ የምናስገባ ይሆናል።
  8. ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን ለማዛባት ወይም እንቅፋት ለመፍጠር የሚሞክሩ ተጫራቾች ከጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ውጪ የሚሆኑ ሲሆን ወደፊትም በመንግስት ግዥ መመሪያ መሰረት በህግ እንዲከሰሱ ይደረጋል።
  9. ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ለውጥ ማሻሻያ ማድረግና ራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡ እንዲሁም ከስፔስፊኬሽን ወይም ካቀረቡት ናሙና ውጭ ማቅረብ አይችሉም።
  10. ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው በሁለት ኢንቨሎፕ የሚቀርብ ሆኖ ኦርጂናል እና ኮፒ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነድ የሚል ጽሁፍ እንዲሁም ሙሉ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሰነዱ ኮፒ ተደርጎ በአቅራቢው ድርጅት ማህተም ተረጋግጦ ተመላሽ መሆን ይገባል።
  11. ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ይህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ይሆናል።
  12. ተጫራቾች መጫረቻ ሰነዶችን ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ሳጥን ውስጥ እስከ 10ኛው ቀን ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው በ10ኛው ቀን 11፡00 የሚታሽግ ሲሆን ቀጣዩ ቀን የስራ ቀን ከሆነ ጠዋት 3፡30 ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‍‌‌‍‌‍‍‌ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም የሚከፈትና የሚለይ ይሆናል።
  13. የመወዳደሪያ ሰነዱን በቦሌ/ክ/ከ/ወ/3 አስተዳደር እና ፋይናንስ 4ኛ ፎቅ በመቅረብ አንድ ሎት ዋጋ የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ) ብር በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  14. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መያዝ አለባቸው፡፡ በተጨማሪም ውሉን ከተዋዋሉ በኋላ እቃውን በዐ ቀናት ውስጥ በአስተዳደሩ ግቢ ውስጥ ባለው ንብረት ክፍል አጠናቀው ማስገባት ይኖርባቸዋል
  15. ጽ/ቤቱ 20% መጨመር ወይም 20% መቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ማሳሰቢያ፡- የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ፡- ገርጂ ታክሲ ተራ ወረዳ 13 አስተዳደርና ፋይናንስ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 41 በአካል በመቅረብ ወይም

በስልክ ቁጥር፡- 011 893 1655 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::

በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 13 አስተዳደር እና ፋይናንስ ጽ/ቤት