Sheger City High Court
አዲስ ዘመን
(Jan 07, 2025)
ማስታወቂያ
በአፈፃፀም ከሳሾች ኢንስ ዳዊት ብሩ 2 ሰዎች እና የአፈፃፀም ተከሳሽ ደራራ ዲንሳ መካከል ያለውን የአፈፃፀም ክርክር አስመልክቶ የፍርድ ባለ እዳ ንብረት የሆነው በለቡ ሳይት ኮንዶሚኒየም የጋራ መኖሪያ ቤት ውስጥ የሚገኝ፣ የቤት ቁጥሩ 25/11 ስፋቱ 45 ካ.ሜ የሆነ ባለ 1(አንድ) መኝታ ቤት ግምቱ መነሻ ብር 2,370,762 24 (ሁለት ሚሊዮን ሶስት መቶ ሰባ ሺህ ሰባት መቶ ስልሳ ሁለት 24/100) ሲሆን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የሚሸጥ በመሆኑ ይህን ጨረታ ከቀን 3/4/2017 አንስቶ እስከ ቀን 30/5/2017 ዓ.ም ድረስ በአየር ላይ እንዲቆይ እና ጨረታው በቀን 30/5/2017 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡30 እስከ 5፡30 ሰዓት ድረስ መኖሪያ ቤቱ በሚገኝበት ቦታ የሚካሄድ መሆኑን አውቃችሁ በተባለው ቀን በቦታው በመገኘት ተወዳድራችሁ እንድትገዙ፣ ተወዳዳሪዎች የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መነሻ ግምቱ ¼ን በማስያዝ እንዲቀርቡ በእናንተ በኩል ማስታወቂያ እንድታሳትሙ የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት አዟል፡፡
በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የፍ/ብሔር ጉዳይ ችሎት