
Rejoice Africa
አዲስ ዘመን
(Jan 23, 2025)
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ሪጆይስ አፍሪካ የተባለ የበጎ አድራጎት ድርጅት በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 አንቀፅ 57(1) መሰረት አገር በቀል ድርጅት ሆኖ በሠርተፍኬት ቁጥር 4269 ሀምሌ 2 2011 ዓ.ም ህጋዊ ሠውነት ያገኘ ነው፡፡ ድርጅቱ አዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ የ2024 እኤአ በጀት ዓመትን የሂሳብ ስራ አንድ ማህደር (ቦክስ ፋይል) ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ሁኔታዎች፣
- የዘመኑን ግብር የከፈለ፤
- የንግድ ፍቃድ ያለው፣
- የሙያ ፍቃድ ያለው፤
ከዚህ በላይ የተመለከተውን የማህበሩን የሂሳብ ስራ ኦዲት መስራት ፈቃደኛ የሆነ የኦዲተር መስሪያ ቤት፣ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከአምስተኛው ቀን 11:00 ሰዓት ላይ የጨረታ ሰነዱ ታሽጎ በቀጣዩ ቀን 21/05/2017 ዓ.ም 5፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ እና የጨረታ ማስረከቢያ መረጃዎችን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
አድራሻችን፡- በቦሌ ከፍለ ከተማ በወረዳ 06 ቃል ሕንጻ ቢሮ ቁጥር 306
ከደረጃ እና ጥራት ኤጀንሲ አጠገብ
-ሥልክ ቁጥር 0925 282 055
ሪጆይስ አፍሪካ