ጨረታ ማስታወቂያ 2017

ጨረታ ማስታወቂያ 2017

ጨረታ ማስታወቂያ 2013
ጨረታ ማስታወቂያ 2017

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት አመት የጋሞ ዞን ግብርና መምሪያ በእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ዘርፍ በጨንቻ ከተማ አስተዳደር ለሚገኘው የደጋ ዓሳ ጫጩት ብዜት ማዕከል የቁሳቁስ፣ የመኖ ማስቀመጫ እና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆን ባለሦስት ክፍል ህንፃ ግንባታ ስራ ደረጃቸው BC/GC 8 በተደራጁ ማህበራት በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ የምግብ ግብዓት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Feb 13, 2025) Invitation to Bid Procurement of የምግብ ግብዓት Procurement Reference No: DKU-NCB-G-0055-2017-BID-Re-bidProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code: 104000000   Title: Food supplies Code: 104101000   Title: Food supplies Lot

የአዳማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ 2017 ዓ.ም በጀት ለመንጃ ፍቃድ ስልጠና የሚያገለግሉ የማሰልጠኛ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 13, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ 2017 ዓ.ም በጀት ለመንጃ ፍቃድ ስልጠና የሚያገለግሉ የማሰልጠኛ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ. የእቃው አይነት Ispeesii keeshiinii መለኪያ ብዛት 1 Security

Bule Hora University Teaching Hospital Supply, Installation, Configuration, Integration, Training, and Commissioning of Network and CCTV Camera Infrastructure Project on Turnkey Basis

Government (Feb 13, 2025) Invitation to Bid Lot:1. ICT/Bule Hora University Teaching Hospital Supply, Installation, Configuration, Integration, Training, and Commissioning of Network and CCTV Camera Infrastructure Project on Turnkey Basis Procurement Reference No: BHU-NCB-G-0068-2017-BIDProcurement Category:

በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. የ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚሰጡ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች ዕቃዎች፣ ህትመት እና የዱቄት ፋብሪካ መለዋወጫዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur (Feb 10, 2025) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ. የ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚሰጡ ሎት 1 የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ ሎት 2 የመኪና መለዋወጫዎች ዕቃዎች፣ ሎት3 ህትመት እና

የጂንካ ማረሚያ ተቋም ለ2017 በጀት ዓ.ም ለህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል በቆሎ፣ ቀይ ሽንኩርት፣ ጨው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 13, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጂንካ ማረሚያ ተቋም ለ2017 በጀት ዓ.ም ለህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል በቆሎ፣ ቀይ ሽንኩርት፣ ጨው በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም በዚሁ ዘርፍ የተሰማራችሁ ተጫራቾች (ነጋዴዎች) ከዚህ

አዊ ብሔረሰብ አስ/ዞን የቻግኒ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Be’kur (Feb 10, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አዊ ብሔረሰብ አስ/ዞን የቻግኒ መጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ፣ ሎት 2 የጽዳት እቃ፣ ሎት 3 ኤሌክትሮኒክስ፣

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰዉ የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫ፣ መዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ ያገለገለ ሞተር ሣይክሎች እና ምግብ ነክ በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 13, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 31/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰዉ የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የመኪና መለዋወጫ የሞተር

የሰላም ሚኒስቴር የስልክ መስመሮች ዝርጋታ ጥገና የድምፅ ማደስ ስራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (Feb 13, 2025) Invitation to Bid Procurement of የስልክ መስመሮች ዝርጋታ ጥገና የድምፅ ማደስ ስራ Procurement Reference No: MoP-NCB-NC-0020-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code: 200102000 Title: Service

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ