እስከ ዛሬ ሶስት አማራጭ ብቻ ነው የነበረው
አንደኛ!
ጋዜጣ ውድ ነው.
አዲስ ዘመን ብቻ በቀን 15 ብር ነው። በአመት ደግሞ 5,475 ብር ነው። ሄራልድም እንደዛው ነው። ምናለፋዎት ብቻ የምናትማቸው ጋዜጣዎች በአመት ወደ 40,000 ብር ገደማ ይጠጋሉ!
እሱንም ትራንስፖርት ሳይጨምር ነው። ለምሳሌ ድሬደዋ ያለ ሰው የደቡብ ክልል ጋዜጣ በየሳምንቱ ለማግኘት በየሳምንቱ በፖስታ ማስላክ አለበት። እሱንም ጓደኛ ወይ ዘመድ ካለው… ልፋቱን ብቻ ሳይሆን ወጪውንም ያስቡት።
በርግጥም የተሟላ ጨረታ መረጃ አገልግሎት ለማግኘት ያለማጋነን በትንሹ ከ 500,000 ብር በላይ በአመት ያወጣሉ!
ሁለተኛ!
በየቀኑ ያን ሁሉ ገጽ ማገላበጥስ፣ ራሱን የቻለ ድካምና አሰልቺነት አለው! ያን ሁሉ ጊዜ ማባከን ራሱ ኃጢያት አይሆንም ወይ?
ደሞ ቢመጣልህ አንድ ጋዜጣ ነው፣ ከአዲስ ዘመን አያልፍም! ግን ደሞ ኢትዮጵያ ውስጥ ጨረታ የሚወጣው አዲስ ዘመን ላይ ብቻ አይደለም!
እሺ እሱን ራሱ በትክክል ቢያመጡልህስ? ምናለበት? ጭራሽ ያለምጡብሃል።
ሶስተኛ!
ሌላ ዌብሳይት መከታተልስ?
… እነሱማ
ሳምንት አሳድረው ልከው ያስመልጡሃል
የተሟላ መረጃ አይልኩም
ከ 3 ወይም 4 ጋዜጣ በላይ አይሰሩም
ጋዜጣ ላይ ካልወጣ አታገኘውም (የተለያዩ የድርጅት ዌብሳይቶችን አይከታተሉም) እኛ ግን ከ 100 በላይ ዌብሳይቶች ጨረታ ካላቸው በንቃት በየቀኑ እንከታተላለን
ለተወሰነ ክልል ብቻ መከታተል አትችልም ስለዚህ የማይመለከትህ ክልል ጨረታ በየቀኑ በኢሜይል ሲያዘንቡብህ የሚመለከትህ ጨረታ ያመልጥሃል
ህይወትህን የምትቀይርበትን ምርጥ ጨረታ አጋጣሚውን ያስመልጡሃል
በየቀኑ ዌብሳይታቸው እየገባህ መከታተል አለብህ
የኢሜልህን ፓስዎርድ ከረሳህ ተበላህ
አቦ ተወን አቦ! ዶካ ነው የምትሆነው አልነግርህም?
ቢዝነስህ ላይ ሲሪየስ ከሆንክ እና አንድም ጨረታ እንዳያመልጥህ ከፈለግክ 18 ጋዜጣ እና ከ 100 በላይ ዌብሳይቶችን መከታተል አለብህ! ………ምክንያቱም አንድ ጨረታ አለ ህይወትህን የሚቀይረው! ጌምቼንጀር ይሉታል ፈረንጆች
የትኛዋ ጨረታ ህይወትህን እንደምትቀይረው አታውቅም
እሷ ጨረታ በፍፁም ልታመልጥህ አይገባም
እኛጋ ተመዝግበህ ጠብቃት፣ መጥታ ትላተማለች ከአባቷጋ !!!
ጨረታ መከታተል ከጀምርኩ ሰንበትበት ብያለሁ …
እናም ጨረታ መከታተል እንዴት አድካሚ እንደሆነ አውቃለሁ ቅድም የነገርኳችሁ ችግሮች በሙሉ ደርሶብኛል!
ለዛም ነው የምፈልጋቸው ጨረታዎች ራሳቸው እንዲከታተሉኝ የወሰንኩት!
በቀላሉ እንደዚህ ልግለፀው!
ድሮ ድሮ ጨረታ በአዋጅ ነበር የሚነገረው
…… ከዛ ጋዜጣ መጣ
…….ከዛ ዌብሳይት መጣ
…….ከዛ የኛ ሶፍትዌር
ይህንን ሶፍትዌር ለመስራት ከ1 አመት በላይ ተጠበንበታል። ለምን???
ድሮ ድሮ የሶፍትዌር ጨረታ ለመከታተል የተለያዩ ዌብሳይቶች ተመዝግቤ ነበረ
ምስራቅ አካባቢ የሚወጡ የሶፍትዌር ጨረታዎችን ብቻ ነበር መከታተል የምፈልገው
ግን ደሞ አንድ ወይም ሁለት ክልል ብቻ መርጦ መከታተል አይቻልም
ስለዚህ ኢትዮጵያ ላይ የሚወጡ የሶፍትዌር ጨረታዎች ሲላክልኝና የማይመለክተኝ ጨረታ በዝቶብኝ እና የሚመለከተኝ ጨረታ ሲያመልጠኝ ይህንን ሶፍትዌር ለመስራት ወሰንኩ።
ለምሳሌ ‘ዘይት’ ለመከታተል ምግብ ነክ ዘርፍ በሙሉ ይዘንብብሃል!
በዛ ላይ የማሸነፍ እድሌ ይሰፋል በሚል የተደገሙትን ጨረታዎች ብቻ መንጥሬ መከታተል እፈልግ ነበር ……
ለዛም ነው ይህን ማደን ራስ ምታት እንደሆነ ስለማውቅና አማራጮች ውስን በመሆናቸው ነው ይሄን ዌብሳይት ለመሰሎቼ ለማበርከት የወሰንኩት
ድሬተንደርስ ላይ ደንበኛ ሲሆኑ ሶፍትዌራችን በየቀኑ በቴሌግራም የፈለጉትን ያህል አለርት! አንድም ጨረታ ሳያመልጥዎ! በቅናሽ ዋጋ መረጃ ያገኛሉ
ሁለተኛ ጨረታ ያመልጠኛል ብለው ሃሳብ አይገባዎትም!
ጨረታ ለመከታተል ሰው መመደብም አያስፈልግህም ምክንያቱም ጨረታው ራሱ እግር እግርህን ስለሚከታተልህ
ኢትዮጵያ ላይ የሚወጡ ጨረታዎችን በሙሉ ያለገደብ ያገኛሉ! 18 ጋዜጣና ከ100 በላይ የድርጅት, የ NGO, የኤምባሲ ዌብሳይቶችን ጨረታ ካላቸው እየተከታተልን ለናንተ እናደርሳለን!
በመረጡት ዘርፎችና አካባቢዎች ያሉ ጨረታዎችን በየቀኑ በቴሌግራም ያሳውቆታል! እሜይል ገብቶ መከታተል አይጠበቅቦትም! ኢሜይሎትን አንሞላውም! በቴሌግራም በሰአቱ ከች ይልሎታል!
ዝባዝንኬ አናበዛም! በመረጡት ዘርፎችና አካባቢዎች ብቻ እንዲመጣልዎት ይደረጋል
ከኮንስትራክሽን እስከ ጨርቃጨርቅ..የፈለጉትን ዘርፍ ያገኛል። እኛጋ ካላገኙ ሌላ ቦታ አያገኙም።
ዘመናዊ አልጎሪዝም! አልጎሪዝማችን የሚፈልጉትን ቃል አስገብቶ እሱን ብቻ መጠበቅም ይቻላል። ለምሳሌ 'ዘይት' ወይም 'እንጀራ' የሚል ቃል ሲያገኝ ኢንዲያሳውቅዎ ማድረግ ይቻላል።ይህ እኛጋ ብቻ ያለን ፊቸር ነው። ለላ ቦት 10 ሺህ ብር ቢከፍሉም አያገኙም
የማሸነፍ እድሎት እንዲሰፋ ከፈለጉ ከሞሉት አለርት በተጨማሪ ሌላ አለርት በመሙላት የተደገሙ ጨረታዎችን ብቻ ማደን ይቻላል!
በኛና በሌሎች ተመሳሳይ ዌብሳይቶች መካከል ያለው ልዩነት
ሌሎችጋ
አንተ ነህ ጨረታ የምትከታተለው!
በቴሌግራም አይልኩም ኢሜይልህን ውስጥ ገብተህ መፈለግ አለብህ!
አንድ ወይ ሁለት ክልል መርጠህ እንዲመጣልህ ማረግ አትችልም!
ከ 3 ጋዜጣ በላይ አይሰሩም
እኛጋ
ጨረታው ራሱ ነው የሚከታተልህ!
በቴሌግራም እንልካለን፣ ኢሜይል አያስፈልግህም!
የተወሰነ ክልል ወይም በዞን ደረጃ መከታተል ትችላለህ!
18 ጋዜጣና ከ100 በላይ ዌብሳይቶች እንከታተልሎታለን!
…
ጋዜጣ ማገላበጡን, መፈለጉን, ጥግረራውን ለኛ ተዉት …!
የትም ሳይንቀሳቀሱ ባሉበት ቦታ በስልክዎ ጨረታው እንዲመጣ እናደርጋለን!
ከአሁን በኋላ ምንም ሃሳብ አይግባዎ!
የሚፈልጉት ጨረታ ራሱ ይከታተሎታል!
ገብቶ መከታተል አይጠበቅቦትም!
ከነዚህ ሁሉ ጋዜጣዎች እና ዌብሳይቶች ጨረታ እናስነብባለን!
በፈለጉት አይነት ዘርፍ ቢሰማሩም፣
ድሬቴንደርስ ውስጥ ለማንኛውም አይነት ቢዝነስ መላ አይጠፋም!
አሁን ተግባባን?
እንደዚህ አይነት ምቹ ሶፍትዌር ለመስራት በርግጥ ብዙ ብር ኢንቨስት አርገናል፣ ብዙ ጊዜ ፈጅተናል አሁን ደሞ ለናንተ አቅርበናል
አሁን እንደማየው ከሆነ 3 አማራጮች አሉህ ማለት ነው…
ዋጋው ስንት ይሆን ብለው እያሰቡ ይሆናል
ዋጋችን ርካሽ ነው፣ ከታች ካሉት መመዘኛዎች ካዩት
ለጋዜጣ የሚያወጡትን ወጪ ሲያስቡት (ከ 40 ሺህ እስከ 500 ሺህ እንደሚደርስ አይተናል!)
አንድም ጨረታ እንደማያመልጥዎ እርግጠኛ መሆንዎን ሲያውቁ
የሚባክነውን ጉልበት ሲያስቡት
ከሌላ ዌብሳይቶች ጋር ሲያነጻጽሩት
የተሟላ የጨረታ መረጃ ማግኘትዎን ሲያውቁ
ድሬቴንደርስን ለ30 ሙሉ ቀናት ይሞክሩት. ጊዜዎን ገንዘብዎን ጉልበትዎን ይቆጥቡበት. ግን በዚህ 30 ቀን ጊዜ ውስጥ በምንም አይነት ምክንያት ይሁን ካልተመቾት ወይም እንደጠበቁት ካልሆነና የከፈሉት ብር እንዲመለስልዎ ቢፈልጉ, ኢሜይል ይላኩልን። ምንም የፖሊስ ጥያቄ ሳናበዛ ሙሉ ብሩን እንመልሳለን!
አሁን የምታዩት ዋጋ እስከነ ቫት ስለሆነ ተጨማሪ ብር አይጠበቅቦትም!
አው አመታዊ ከከፈሉ!
ይቻላል!
ይቻላል
አው
ይቻላል።
ዌብሳይቱ ላይ በቀጥታ በመግባት የሚመጡትንም አለርቶች እዛ ላይ መመልከት ይቻላል
የፈለጉትን ያህል ማሳወቂያ መሙላት ይቻላል። ለምሳሌ አንድ በኮንስትራክሽን፣ ሌላ መኪና…
አው። እንደዛ ለማድረግ ምንም መነካካት አያስፈልም። ሶፍትዌሩ ራሱ ያሳውቃል።
እስከ ሌሊት 6 ሰአት እናስተናግዶታለን። አብዛኛውን ጊዜ ከዛ በላይም ስላለን 6 ሰአት ቢያልፍም ሚስኮል አርጉልን። ካለን እንመልሳለን። ወዲያውኑ ይመዘገባሉ
አው። ሲያስተላልፉ ስክሪንሾት አንስተው መላክ ይቻላል። ስክሪንሾት ባይኖርም ሜሴጅ ላይ ቼክ ስለምናደርገው ችግር የለም።
ድሮ ነበረን ግን አሁን የለንም። ግን ካልተመቾት ወይም ሰርቪሱ እንደጠበቁት ካልሆነ በ15 ቀን ውስጥ ያሳወቁን! ብር በቀጣይ የስራ ቀን እንመልሳለን!
ግን ቢያንስ ሳምንት ሳይሞክሩት ሪፈንድ አይጠይቁን
ለአንድ አመት ሙሉ ድሬቴንደርስ ዌብሳይት ላይ እና ድሬተንደርስ እህት ዌብሳይቶች ላይ ለ 1 አመት ሙሉ ማስተዋወቅ ይችላሉ (የ 3 ወር ቢመዘገቡም)
ድርጅትዎ በ google ሲፈለግ በቀላሉ ይገኛል ማለት ነው! ከስልክ ቁጥር እስከ ኢሜይል
አብዛኞቹ አጫራቾች በ ጉግል ከአቅራቢዎች ዝርዝር ባሻገር በስምዎ በ Google እንደሚፈልግዎት ያውቃሉ?
የሌላ አገር ካምፓኒዎች ኢትዮጵያ ላይ ያሉ ድርጅቶችን Partner ወይም Supplier ፍለጋ … ለተለያዩ ምክንያቶች በ Google እንደሚፈልጉ ታውቃላቹህ?
ይሄን አጋጣሚ አንድ ጤነኛ ቢዝነስማን ነኝ ባይ፣ ሊያመልጠው ይገባል?
አንድ ደረጃ ከፍ የምትልበት አጋጣሚውን አጣህ ማለት ነው። በተፈለግክበት ሰአት ክፍት ሆነህ መገኘት አለብህ
24 ሰአት፣ 365 ቀን ቢፈለጉም ይገኛሉ። ለጥ ያለ ንቅልፍ ተኝተው ራሱ ይገኛሉ
…ማካበድ አልፈልግም ግን አንዳንድ ዌሳይቶች እስከ 5,000 ብር ያስከፍላሉ ከዚህ ላነሰ ሰርቪስ (በአመት)
ይሄ ብቻ ራሱ ከ 10,000 ብር በላይ የሚያወጣ ምርጥ ስጦታ ነው! ላወቀበት!
ሁሌም አያገኙትም ይሄን ስጦታ!
እዚህ ጋ ቁጭ ብሎ አይጠብቆትም. ፈጥነው ያግኙ!
ድሬቴንደርስ ላይ የአመቱን ከተመዘገቡ
10+2 = በአንድ አመት ውስጥ 12 ጨረታ መለጠፍ ይችላሉ!
ጨረታ ሰነዱን እዚሁ ድሬቴንደርስ ላይ መሸጥ ይችላሉ!
በሚቀጥለው ሳምንት ይሄን ስጦታ አያዩትም
Value? > 30,000 ብር
እዋዋን
ይሄኛውን ስጦታ ከዚህ ገጽ ከለቀቁ መቼም አያዩትም ድጋሚ!
ይሄን ፔጅ ሪፍሬሽ ቢያደርጉ እንኳን አያዩትም
በአንድ አመት ውስጥ 10 ስራ ማስታወቂያ በፈለጉበት ጊዜ መለጠፍ ይችላሉ!
30,000 ብር የሚያወጣ ስጦታ
በእርግጥም የርስዎ ቢዝነስ እንዲያድግ ምን ያህል እንደምናስብ በነዚህ ወፋፍራም ስጦታዎች አሳይተናል
65,000 ብር የሚበልጥ ዋጋ ያላቸውን 2,000 በማይሞላ ብር!
ግን ይሄን ገጽ አሁን ለቀው ቢመለሱ ራሱ ከ 3ቱ ቦነሶች አንዱን አያገኙም! 30,000 ብር ኪሳራ ነው!
አላመንከኝም? እስቲ ሪፍሬሽ አርገው?
አንዱን ቦነስ አታገኘውም! …..ለምን?
አንዷን ስጦታ ለቆራጥ ሰው ብቻ ነው የምትገባው! ከአንድአንድ ለሚወስን ሰው!
.
.
በዛ ላይ ለተፎካካሪዎቻችንም fair አይደለም! እናከብራቸዋለን! ይሄን ሁሉ ነገር ነጻ አርገን ከገበያ ማስወጣት አንፈልግም!
ልጆች ይኖራቸዋል የሚያሳድጉት! You feel me?
.