ገራሚ የጨረታ ሶፍትዌር! የተሟላ የጨረታ መረጃ በቴሌግራም!

The Most Complete Tender Platform In Ethiopia!

ኮንስትራክሽን, መኪና, ቤት, ስቴሽነሪ, ኮንሰልታንሲ, እና ሌሎችም!

Get Your Tenders On Telegram Daily

ጋዜጣ ማገላበጥ ቀርቷል

በየቀኑ ቢሊየኖች ጋዜጣ ላይ እየታተሙ ነው! እየተከታተልክ ነው?

ወይስ ንግድ ፍቃድህን ይዘህ ፈዘሃል?

ከነዚህ ቢሊየኖች ድርሻህን እንዳታገኝ የያዘህ ምንድነው ?

መረጃ?

የተሟላ የጨረታ መረጃ?

ልክ ነው! የተሟላ የጨረታ መረጃ ማግኘትስ ይከብዳል! እስካሁን!

አሁን ግን ድሬቴንደርስ ጋር መፍትሄው ተገኝቷል!

Features

 • ኢትዮጵያ ላይ የሚወጡ ጨረታዎችን በሙሉ ያለገደብ ያገኛሉ

  ኢትዮጵያ ላይ የሚወጡ ጨረታዎችን በሙሉ ያለገደብ ያገኛሉ! 18 ጋዜጣና ከ100 በላይ የድርጅት, የ NGO, የኤምባሲ ዌብሳይቶችን ጨረታ ካላቸው እየተከታተልን ለናንተ እናደርሳለን!

 • በየቀኑ በቴሌግራም ያሳውቆታል

  በመረጡት ዘርፎችና አካባቢዎች ያሉ ጨረታዎችን በየቀኑ በቴሌግራም ያሳውቆታል! እሜይል ገብቶ መከታተል አይጠበቅቦትም! ኢሜይሎትን አንሞላውም! በቴሌግራም በሰአቱ ከች ይልሎታል!

 • የሚመለከትህ ጨረታ ብቻ ይላክልሃል

  ዝባዝንኬ አናበዛም! በመረጡት ዘርፎችና አካባቢዎች ብቻ እንዲመጣልዎት ይደረጋል

 • ለሁሉም ዘርፍ ጨረታ አለን!

  ከኮንስትራክሽን እስከ ጨርቃጨርቅ..የፈለጉትን ዘርፍ ያገኛል። እኛጋ ካላገኙ ሌላ ቦታ አያገኙም።

 • ቁልጭ ያለ ማሳወቂያ

  ዘመናዊ አልጎሪዝም! አልጎሪዝማችን የሚፈልጉትን ቃል አስገብቶ እሱን ብቻ መጠበቅም ይቻላል። ለምሳሌ 'ዘይት' ወይም 'እንጀራ' የሚል ቃል ሲያገኝ ኢንዲያሳውቅዎ ማድረግ ይቻላል።ይህ እኛጋ ብቻ ያለን ፊቸር ነው። ለላ ቦት 10 ሺህ ብር ቢከፍሉም አያገኙም

 • የተደገሙ ጨረታዎችን ብቻ መከታተልም ይቻላል

  የማሸነፍ እድሎት እንዲሰፋ ከፈለጉ ከሞሉት አለርት በተጨማሪ ሌላ አለርት በመሙላት የተደገሙ ጨረታዎችን ብቻ ማደን ይቻላል!

በኛና በሌሎች ተመሳሳይ ዌብሳይቶች ያለው ልዩነት

በኛና በሌሎች ተመሳሳይ ዌብሳይቶች መካከል ያለው ልዩነት

ሌሎችጋ 

አንተ ነህ ጨረታ የምትከታተለው! 

በቴሌግራም አይልኩም ኢሜይልህን ውስጥ ገብተህ መፈለግ አለብህ!

አንድ ወይ ሁለት ክልል መርጠህ እንዲመጣልህ ማረግ አትችልም!

ከ 3 ጋዜጣ በላይ አይሰሩም

እኛጋ 

ጨረታው ራሱ ነው የሚከታተልህ!

በቴሌግራም እንልካለን፣ ኢሜይል አያስፈልግህም!

የተወሰነ  ክልል ወይም በዞን ደረጃ መከታተል ትችላለህ!

18 ጋዜጣና ከ100 በላይ ዌብሳይቶች እንከታተልሎታለን!

ጋዜጣ ማገላበጡን, መፈለጉን, ጥግረራውን ለኛ ተዉት …! 

እርስዎ ስራዎ ላይ ብቻ ያተኩሩ!

የትም ሳይንቀሳቀሱ ባሉበት ቦታ በስልክዎ ጨረታው እንዲመጣ እናደርጋለን!

ከአሁን በኋላ ምንም ሃሳብ አይግባዎ!

የሚፈልጉት ጨረታ ራሱ ይከታተሎታል!

ገብቶ መከታተል አይጠበቅቦትም!

ከነዚህ ሁሉ ጋዜጣዎች እና ዌብሳይቶች ጨረታ እናስነብባለን!

 

አዲስ ዘመን

Ethiopia Herald

The Daily Monitor

Reporter

Fortune

Capital

The Reporter

BARRIISSAA

Kallacha Oromiyaa

በኩር (አማራ)

የደቡብ ንጋት

መልክተ ድሬ

ድሬ ጋዜጣ

ሀረሪ ነጋሪ ጋዜጣ

መቃልሕ ትግራይ

አዲስ ልሳን

አዲስ አድማስ

አዲስ ማለዳ

... እና ከ100+ ዌብሳይቶች... UN websites, NGOs, ኢምባሲዎች፣ ባንኮች፣ ኢትዮ ቴሌኮም፣ ኢትዮጵያ አየርመንገድ... ወዘተ

በፈለጉት አይነት ዘርፍ ቢሰማሩም፣

ድሬቴንደርስ ውስጥ ለማንኛውም አይነት ቢዝነስ መላ አይጠፋም!

 • ማንኛውም ዘርፍ
 • ማንኛውም ክልል
 • ማንኛውም ዕቃ ወይም አገልግሎት

ስለዚህ ጨረታ ለመከታተል 3 አማራጮች አሉ ማለት ነው!

ከ 5,000 ብር እስከ 40,000 ብር እያወጡ ጋዜጣ መከታተል

ያልተሟላ እንደሆነ እያወቁ ሌላ ዌብሳይት መከታተል

ድሬቴንደርስ ላይ ተመዝግቦ በአንድ ልብ ስራዎ ላይ ማተኮር!!!

0
Businesses Rely on DireTenders for Tender info! Join Them Now!
ደንበኞቻችን

ዋጋው ስንት ይሆን ብለው እያሰቡ ይሆናል

ዋጋችን ርካሽ ነው፣ ከታች ካሉት መመዘኛዎች ካዩት

ለጋዜጣ የሚያወጡትን ወጪ ሲያስቡት (ከ 40 ሺህ እስከ 500 ሺህ እንደሚደርስ አይተናል!)

አንድም ጨረታ እንደማያመልጥዎ እርግጠኛ መሆንዎን ሲያውቁ

የሚባክነውን ጉልበት ሲያስቡት

ከሌላ ዌብሳይቶች ጋር ሲያነጻጽሩት

የተሟላ የጨረታ መረጃ ማግኘትዎን ሲያውቁ

ዋጋ በቅርቡ እንጨምራለን!


Hobbyist
For 3 Months
 •                 Unlimited Categories
 •                 Unlimited Alerts
 •                 All Features
 •                 24h Support
per year Br 999

Startup
For 6 Months
 •                 Unlimited Categories
 •                 Unlimited Alerts
 •                 All Features
 •                 24h Support
per year Br 1,450

Enterprise
For 12 Months
 •                 Unlimited Categories
 •                 Unlimited Alerts
 •                 All Features
 •                 24h Support
per year Br 1,950

Our Business Partners

ብዙ ጊዜ

አሁን የምታዩት ዋጋ እስከነ ቫት ስለሆነ ተጨማሪ ብር አይጠበቅቦትም!

አው አመታዊ ከከፈሉ!

ይቻላል!

ይቻላል

አው

ይቻላል። 

ዌብሳይቱ ላይ በቀጥታ በመግባት የሚመጡትንም አለርቶች እዛ ላይ መመልከት ይቻላል

የፈለጉትን ያህል ማሳወቂያ መሙላት ይቻላል። ለምሳሌ አንድ በኮንስትራክሽን፣ ሌላ መኪና...

አው። እንደዛ ለማድረግ ምንም መነካካት አያስፈልም። ሶፍትዌሩ ራሱ ያሳውቃል።

እስከ ሌሊት 6 ሰአት እናስተናግዶታለን። አብዛኛውን ጊዜ ከዛ በላይም ስላለን 6 ሰአት ቢያልፍም ሚስኮል አርጉልን። ካለን እንመልሳለን። ወዲያውኑ ይመዘገባሉ 

አው። ሲያስተላልፉ ስክሪንሾት አንስተው መላክ ይቻላል። ስክሪንሾት ባይኖርም ሜሴጅ ላይ ቼክ ስለምናደርገው ችግር የለም።

ድሮ ነበረን ግን አሁን የለንም። ግን ካልተመቾት ወይም ሰርቪሱ እንደጠበቁት ካልሆነ በ15 ቀን ውስጥ ያሳወቁን! ብር በቀጣይ የስራ ቀን እንመልሳለን!

ግን ቢያንስ ሳምንት ሳይሞክሩት ሪፈንድ አይጠይቁን