Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 12, 2026) የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/BA-05/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር ሱባ ሰበታ፤ በረክ፤ ጂባት

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት: የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ.  

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government (May 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/d87894bd-6d3f-4596-bc51-db5f7c7b90c3/open Lot Information Procurement Reference Number: FEACC-NCB-G-0099-2018-PUR Object of Procurement: 2018 የደንብ ልብስ

ፌዴራል የሥነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን የደንብ ልብስ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 11, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ / ብማ /0017/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁፕር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስሰጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ቤት ባለበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. በመገንባት ላይ ያለ ኢንዱስትሪያል መጋዘን በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በባህር ዳር ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን በ2018 በበጀት አመት ከሚያሰራቸው ፕሮጀክቶች መካከል በባ/ዳር ከተማ አስተዳደር ጣና መናሃሪያ ዝይን ሲራጅ ህንጻ፣ ቢላል ሱቅ-ፓፒረስ፣ ጋሳ ሆቴል-ኮበል መንገድ፣ አሮጌዉ ድልድይ ሰማታት፣ ኖክ ማደያ-ትራፊክ መብራት፣ እልልታ ሆቴል ቀኝና ግራ፣ ጣና የጥርስ ህክምና፣ አስፋዉ የጥርስ ህክምና፣ አዲስ አምባ ሆቴል ፊት ለፊት፣ ይቻላል ጸጉር ቤት፣ መርድ አሊ ሱቅ፣ መታሰቢያ ህንጻ ፊትለፊት ፣ሳባ ካፌ ፣ዘይና ሲራጅ ህንጻ፣ ጂጂ ገበያ ማእከል ፊት ለፊት፣ ኤኤምኢ እንስሳት ህክምና ፊት ለፊት፣ ኢቲኤል መድሃኒት ቤት ያሉት ፕሮጀክቶች ላይ መሳተፍ ለሚፈልጉ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ደረጃ 3 እና በላይ የሆኑ ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ 1ኛ. የትነበርሽ አግደው፣ 2ኛ. ህዝባዩሽ አግደው፣ 3ኛ. አሳየች አግደው እና በአፈ/ተከሳሽ ቸኮል

የኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ንፋስ ስልክ ላ/ክ/ከተማ ካዲስኮ አካባቢ የሚገኘውን እና ቀደሞ ለግዥ ማማከር ንግድ ስራ ዘርፍ ለቢሮ አገልግሎት ሲሰጥ የነበረውን ባለ 2 ወለል (G+2) ህንፃ ባለበት ሁኔታ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች በየሁለት ዓመቱ በሚታደስ ውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለቢሮ እና ተዛማጅ ለሆኑ አገልግሎቶች ማከራየት ይፈልጋል

The Ethiopian National Association of the Blind (ENAB) is Looking for and Invite Interested Professionals Who Are Competent, Certified, Authorized Auditor or Audit Service Providers to Conduct Audit of the Association for the Fiscal Year from January 01, 2026 to December 31,2028

አዋሽ ኢንሹራንስ አ.ማ. የካሣ ከፍያ ፈፅሞባቸው ከደንበኞቹ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የተሸከርካሪ መለዋወጫዕቃዎች እና ኢንሹራንሱ ሲገለገልባቸው የነበሩ ቀላል ተሽከርካሪዎች፣ ቁሳቁሶችንና ሌሎችንም ባሉበት ሁኔታ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በዋግ ኸምራ ዞን የሠቀጫ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳዳር ቡድን በወረዳው በ2018 ዓ.ም በጀት አመት ህትመት እና በወረዳችን በደብረ ብራሃን /022 ቀበሌ የቀድሚያ መማሪያ ክፍል ለማስገንባት ከህንፃ ተቋራጭ ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ ያለው በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት እና መግዛት ይፈልጋል

የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ስር በተለያዩ ቦታዎች ተከማችተው የሚገኙ ተቀቅለው ያገለገሉ የእንጨት ምሶሶዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 26, 2026) ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ሰሜ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ/010/2018 የሰሜን አዲስ አበባ ሪጅን ስር በተለያዩ

በጎፋ ዞን የደምባ ጎፋ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሰደምባ ጎፋ ወረዳ ለሎጤ ማዘጋጃ ቤት በካፒታል በጀት በ2018 በጀት ዓመት ከተያዘው የእንስሳት ግብይት ማዕከል ግንባታ ሥራ በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የአዳማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አጥር ለመገንባት ድርጅቶች አወዳድሮ ለማሰራት የወጣ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/16/2018 የአዳማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አጥር ለመገንባት ድርጅቶች አወዳድሮ ለማሰራት የወጣ የጨረታ