Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ

በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስና ፕላን ልማት ጽ/ቤት ያገለገሉ ያማሃ ሞተር ሳይክሎችና ቶዮታ ፒካፕ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001 የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ለኮሚሽኑ አገልግሎት የሚውሉ በሎት 1 ፡– ፎቶና ቪዲዮ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን ፎቶና ቪዲዮ ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪው፣ ኮፒ ማሽን፣ ፕሪንተር፣ ሀርድ ዲስክ፣ የላፕቶፕ ቦርሳ፣ UTP- Cable 305 M፣ RJ 45 With Jacket እና D-Link 8 Port በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) የዱቤ ህክምና የአገልገሎት ግዥ ለመፈጸም በድጋሜ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ/ብግጨ 9B 2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት በድጋሜ ለሁለተኛ

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዱቤ የሕክምና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 12, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች እና ተሸከርካሪ ጎማ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ECC‐JBO/02/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ

በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ጎማዎች ባሉበት ሁኔታና በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የተፈጩ ጠጠሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ የመንገድ ጥገናና ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ መጠን ያላቸው የማጠናከሪያ ብረቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የሸገር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለፈርኒቸር ስራ የሚያገለግል “Compressor 500Le” በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 08/2018 ድርጅታችን ለፈርኒቸር ስራ የሚያገለግል “Compresser 500Le” በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት

በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (May 29, 2026) ማስተካከያ በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/ቁ/02/2018 በግንቦት 20

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በጎፋ ዞን የሣውላ ማረሚያ ተቋም ከሐምሌ 1 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ እሰከ ሰኔ 30 ቀን 2019 ዓ/ም ድረስ ለ12 ወራት በህግ ጥላ ስር በመታረም ላይ ለሚገኙ ለህግ ታራሚዎች ምግብና አገልግሎት የሚውል እህል ማጣፈጫ ቅመማቅመም፣ ንፁህ የምግብ ዘይት፣ ስኳር እና የማገዶ እንጨት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የቤት ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 29, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ፀደይ ባንክ ሳሊ ቅርንጫፍ እና በአፈ/ተከሳሾች 1ኛ. አደራጀዉ ወርቁ 2ኛ, ብርቱካን መብሬ

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለ2018 ዓ.ም. የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ያገለገሉ የመኪና ጎማ እና ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 29, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የሽያጭ መስያ ቁጥር ድ/ዳ/ዩ/ሽ/ጨ/01/ 2018 የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ለ208 ዓ.ም የተለያዩ ሞዴል ያላቸው

Mana Murtii Ol’aanaa Magaalaa Adaamaa Aksiyoona Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (May 28, 2026) Beeksisa Caalbaasii M/A/Mirgaa Baankii Daldala Itoophiyaafi M/A/idaa Hawwanii Ashannaafii faa N-2 jidduu falmii jiru ilaalchisee

The Meserete Kristos Church Development Commission (MKC-DC) is Inviting Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Supply of Food Items

Addis Zemen (May 29, 2026) Invitation to Bid 1. The Meserete Kristos Church Development Commission (MKC-DC) is inviting sealed bids