Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Be’kur(Dec 22, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ማስተካከያ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለ2018 በጀት አመት በሎት 1 የሰራዊት የደንብ ልብስ አማካሪ በበኩር ጋዜጣ 30 ኛ ዓመት

የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen(Dec 24, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  በድጋሚ የወጣ ሀራጅ ሽያጭ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ የተከማቹ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች

በአብክመ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የስሪንቃ ግብርና ምርምር ማዕከል በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎታቸውን የጨረሱ የተከማቹ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች በሀራጅ ጨረታ ሽጦ ማስወገድ ይፈልጋል

Government(Dec 24, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/835c4ea0-5629-45a2-bb1b-919bd95da205/open Lot Information

አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ: በድጋሚ የወጣ ለዉሃ ቴክሎኖጅ ዳ/ጽ/ቤት አገልግሎት የሚዉል ሼልፍ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች ኮስሞቲክስ እና የንፅሕና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ሲሚንቶ፣ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Agarfa ATVET, Ministry of Labor and Skills: Procurement of Rent Service

Government (May 22, 2026) Please click on this Link To Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/df016fb6-2e20-47fd-8603-d2825c937984/open Invitation to

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራክተር ማረሻ እና መለዋወጫ ቱልሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የትራክተር ማረሻ ፤መለዋወጫ እና ቱልሶች ለመፈጸም የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ/ብግጨ/1A/2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት

የአሶሳ ጉምሩክ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን

በአራዳ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤና ፅ/ቤት የቀበና ጤና ጣቢያ የፋይናንስና ግዥ አስተዳደር መድሃኒት፣ የላብራቶሪ ሬጀንቶች እና አላቂና ቋሚ የሕክምና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) Would Like to Notify Bid Correction

Addis Zemen (May 22, 2026) Correction Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) was published in Addis Zemen Newspaper on 9 and

Mana Murtii Ol’aanaa Godina Wallagga Bahaa Gamoo Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (May 21, 2026) Beekisa Caalbaasii Marsaa 1ffaa R/Himataan Birikis Asfaawufi R/himatamtoonni 1 ffaa obbo Tsaggaayee Tarfaasaa 2ffaa Aadde

Mana Murtii Ol’aanaa Godina Wallaggaa Bahaa Gamoo Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (May 21, 2026) Beeksisa caalbaasii Raawwiin Himataan Birkis Afawufi Raawwiin himatamtoonni Tsaggaayee Tarfaasaa fi Balaayinash Firoomsaa gidduu falmii

በምዕራብ ወለጋ ዞን የነጆ ከተማ አስተዳደር ገንዝብ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዘመን በነጆ ለከተማ አስተዳደር ባለ 5 ፎቅ ሕንፃ B+ G+5 በሙሉ ኮንትራክት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 22, 2026) ማስታወቂያ በምዕራብ ወለጋ ዞን የነጆ ከተማ አስተዳደር ገንዝብ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዘመን በነጆ ለከተማ አስተዳደር