Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ (OWN-CWA-phase Two) ፕሮግራም በወረዳ ት/ጽ/ቤት እና በወረዳ ጤና ጽ/ቤት በኩል የተለያዩ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባታ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 06/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ መንገዶች

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጅማ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Dec 14, 2025)   የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ቡና ኢንሹራንስ አ.ማ የተጎዱ ተሽከርካሪዎች እና ንብረቶች ማቆያ ቦታ (Recovery Yard) ግዥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ቡና ኢንሹራንስ አክሲዮን ማህበር ለተጎዱ ተሽከርካሪዎች እና ንብረቶች ማቆያ ቦታ(Recovery Yard) አገልግሎት የሚውል ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The International Organization for Migration (IOM) Invites Prospective Bidders to Submit Their Bid in Accordance with the Terms and Conditions, the Established Procedures, and the Requirements Detailed in the Invitation to Bid (ITB) Reference: 30000014152

Reporter(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  INVIATION TO BID (ITB) IOM

The Ethiopian Red Cross Society (ERCS), Benshangul Gumuz Regional State Branch Office, Invites Eligible and Qualified Suppliers to Submit Sealed Bids for the Procurement of Local Construction and Industrial Materials

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የንግድ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቤት የጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen(Nov 26, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብቶች እነ ወ/ሮ ሔለን ጩፋሞ (4 –

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ7ኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚያገለግል A5 ስቲከር (A5 Adhesive Sticker) ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 26, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የስቲከር ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ

በማዕከላዊ ኢት/ያ ክልል በሀዲያ ዞን የጃጁራ ከተማ አስ/ር/ፋ/ጽ/ቤት የተለያዩ ጽህፈት ማሣሪያ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፋልጋል

Addis Zemen(Nov 26, 2025)  ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለጽህፈት መሣሪያ ግዥ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢት/ያ ክልል

Good Neighbors Ethiopia (GNE) Invites Eligible and Licensed Audit Firms to Submit Sealed Bids to Conduct External Audit Services for Three Consecutive Fiscal Years (2025-2027)

Reporter(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  INVITATION FOR BIDS (IFB) National

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት ያገለገሉ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የአገለገሉ ዕቃዎች የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን 0.6ml የታሸገ ውሃ ግዥ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ አመት መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Nov 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ