Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Dec 26, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ ሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
Addis Zemen(Dec 26, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
Government(Dec 26, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/0ea43145-13be-4147-84f3-baf450a7bd02/open Reference Number: EIAR-NCB-W-0009-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EIAR-NCB-W-0007-2018-BID Procurement Information Procurement Type: Bidding
Ethiopian Institute of Agricultural Research: Procurement of Construction of Different Types of Building at Werelu Research Center
Addis Zemen(Dec 26, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ስ.ክ.ቢ.ግ.ጨ 004/2018 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም፡- ሎት 1የፅህፈት መሳሪያዎች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ ፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የፕሮቶኮል ሙሉ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 33/2018 በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ የዕቃዎች እና የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 33/2018 በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ የዕቃዎች
PAPDA Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Materials and Services.
Reporter (May 17, 2026) Partnership for Pastoralists Development Association (PAPDA) Call to purchase a Different Materials and services Partnership for
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሽጥ ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ
Imagine 1day International Organization (I1D) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Electronic Materials
Reporter (May 17, 2026) INVITATION FOR BID BID# I1D/OBP-17/2026) Imagine 1day International Organization (I1D) is an international NGO operating in
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያአዲስና በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ ቁጥር 012/2025/26 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም
ጸደይ ባንክ አ.ማ. ስፋቱ 306 ካ.ሜ. የሆነ የመኖሪያ ቤትና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጸደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ሃብታሙ በላቸው ለሰጠው ብድር በዋስትና ያስያዘውን በአምበር ከተማ በካርታ
ብርሃን ባንክ አ.ማ. ግንቦት 02 ቀን 2018 ዓ.ም በምህረተአብ ደስታ ስም አውቶሞቢል (2008) ተሽከርካሪ ያወጣው የሐራጅ ጨረታ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
Reporter (May 17, 2026) ማስተካከያ ግንቦት 02 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ በምህረተአብ ደስታ ስም አውቶሞቢል (2008) ተሽከርካሪ ጨረታ
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለዋናው መስሪያ ቤት እና ንብረት ክፍል የፅዳት አገልግሎት ሕጋዊና በሙያው በቂ ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) የዋናው መ/ቤትና ስቶር የፅዳት አገልግሎት ሥራ ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 19/2025/26 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የቻት ቦት አገልግሎት (The Development and Implementation of the ECMA Chatbot) ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter (May 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ ECMA/NCB/16/2018 የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የቻት ቦት አገልግሎት (The Development