Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 04, 2026) ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1104-0002-2025 ደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ልማት ማህበር (ደኢህልማ) በኢትዮጵያ ሲቪል ማህረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን ማቋቋሚያ አዋጅ 1113/2011 መሠረት ዳግም ምዝገባ ቁጥር

ደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ልማት ማህበር (ደኢህልማ) ያገለገለ አንድ ተሽከርካሪ (ማህንዲራ የመስክ መኪና) እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር- 22/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በተሸሻለው የጉምሩከ አዋጅ ቁጥር 1160/2011 አንቀጽ

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT_T594 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአድስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታከሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታክሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 04, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ  ቁጥር 20/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ዕቃዎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Oromia Public Procurement and Property Disposal Agency: Procurement of Machinery

Government (May 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/5a3dd15a-f095-4ebb-a3ef-a1685f6ee68f/open Invitation to

በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት በወረዳው ውስጥ ያገለገሉ ንብረቶችን ለማስወገድ በ1ኛ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 16, 2026) የግልጽ የጨረታማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2018 በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 አስተዳደር ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት

Addis Ababa University , Addis Ababa University: Procurement of Uniforms

Government (May 16, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ! ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/195f6910-6b9e-4f76-b9c7-8663051c8be7/open Invitation to

Heineken Breweries S.C is Looking for Potential Service Provider of Fridge and Draught Beer Equipment Sanitization and Maintenance Service.

The Reporter (May 16, 2026) EXPRESION OF INTEREST FOR PROVISION OF FRIDGE AND DRAUGHT BEER EQUIPMENT SANITIZATION AND MAINTENANCE Heineken

Heineken Breweries S.C. Would Like to Invite Potential Service Providers that Are Willing to Work with Us in the 3rd Party Assessment, Evaluation & Certification of the Integrated Management System (IMS) and Food Safety Service for Our Heavy Duty, Medium Duty and Light Duty Vehicles.

በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት የፍታብሔር ጉዳይ WHEEL LOODER ማሽን መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 16, 2026) 2ኛ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ የፍርድ ባለመብት የቢሾፍቱ ከተማ ማዘጋጃ ቤት እና የፍርድ ባለ እዳ ጳውሎስ ዘለቀ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት የቢሮ አገልግሎት የሚውል የፋየርወል እና የግቢ ፅዳት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 16, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ በመደበኛ በጀት የቢሮ አገልግሎት የሚውል 1.

Artificial Intelligence Institute፡ Procurement of AA Alkaline Battery

Government (May 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/955a8609-58d5-43c0-b51c-3054ce1a0258/open Lot Information

Hawassa University፡ Procurement of Electronics Equipment

Government (May 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/45683cd8-30a6-4c11-9630-05217c993fd2/open Lot Information