Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Jan 11, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደብረብርሀን እንጨት ማቀባበሪያ ኃ/የተ/ የግል ለግንባታ መስሪያ እና ለፈርኒቸር የሚሆን ጥራት ያለው ፕለይ ውድ ጣውላ አምራች ድርጅት ነው። ስለሆነም ፋብሪካው ለዚህ

የደብረብርሀን እንጨት ማቀባበሪያ ኃ/የተ/ የግል ማህበር 120 ቶን ግሉ ፓውደር /urea Formaldehyde Powder Resin Glue/ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዘርፍ እቃዎች፣ የጽዳት ዘርፍ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዘርፍ እቃዎች፣ ስፔርፓርት ዘርፍ እቃዎች፣ ጌጣጌጥ ዘርፍ እቃዎች እና ኮስሞቲክስ ዘርፍ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 17/2018 ዓ.ም እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቤ /ል/ ኮ/ ግ/ ጨ/008/2018 ዓ.ም. በሎት 1 የመኪና ባትሪና ጌጣጌጥ ግዥ፣ የጽህፈት መሳሪያዎች

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሰርካለም ጎሹ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ምልኬሳ ኩምሳ ቶሌራ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 215008

የተሽከርካሪ ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Livestock Development Institute: Procurement Of Drinkig Water Bottled 1/2 Litter

Government (May 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ebdeb5a2-8375-4199-bec3-98c711411247/open Lot Information

Armauer Hansen Research Institute: Purchase of Online Live English/French Translation Service for 2 Hour Webinar, May 28, 2026. Experience in Live Translation of Health Issues Particularly Tuberculosis

Government (May 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9ffb59e5-de95-4d30-bc2a-bc8bd2384103/open Lot Information

St. Paul’s Hospital Millennium Medical College: Antirust and Brush /ሰሊና ቡርሽ /

Government (May 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/eac79aa8-1142-4ad8-9410-0438655ca362/open Lot Information

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ጤና ቢሮ በጎፋ ዞን ጤና መምሪያ የሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የተቋሙን Analog X-ray Machine ጥገና በማድረግ ወደ Digital X-ray Machine ለማስቀየር ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 16, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ አበባ ዋለልኝ እና የፍ/ባለዕዳ እነ መዳህኒት ዋለልኝ መካከል

Dashen Breweries S.C Invites Interested & Qualified International and Ethiopian Bidders for Design, Supply, Installation, Commissioning and Handover of Dry/Grist Milling System (10 T/h) for Gondar Plant.

The Reporter (May 16, 2026) INVITATION TO BIDTender No. DBSC/ICB/07C/2026 Dashen Breweries S.C invites interested & qualified international and Ethiopian

የአርባ ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለድርጅቱ አገልግሎት የሚሰጡ ከታች በምድባቸው በዝርዝር የተገለጹትን

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ ጤና ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም. በጀት ዘመን የጤና ኬላ ግንባታ ለማስገንባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ህጋዊ ተጫራቾችን ለማሰራት ይፈልጋል

በአብክመ ምሥራቅ ጎጃም ዞን የአነደድ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የመኪና ዕቃዎች ግዥ፣ የተለያዩ የእንስሳት መድኃኒት ግብዓት ግዥ፣ የመኪና ጎማ ግዥ፣ የቤት ክዳን ቆርቆሮ ግዥ እንዲሁም የተለያዩ ብረታ ብረቶችንና ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎችን ደግሞ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና መሸጥ ይፈልጋል