Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Jan 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Jan 25, 2026) ራስ ሆቴል ፩.ያገለገለ ተሽከርካሪ ሽያጭ (በድጋሚ የወጣ) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጡ ፪. የላውንደሪ ማሽን ኢንደስትሪያል (አጥቦ የሚጨምቅ) (Washer-Extractor 70Kg) ግዢና ፫. የበረዶ መፈልፈያ ማሽን ግዢ የጨረታ ማስታወቂያ የሰሌዳ
ራስ ሆቴል የተለያዩ ንብረቶች ሽያጭ እና ግዥ ማከናወን ይፈልጋል
Government(Jan 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/97d0b556-f69c-4455-b5cb-ade38f3c5a33/open Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0374-2018-PUR Object of Procurement: lot 98 ለወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ
ለወልቂጤ ዩኒቭርሲቲ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይድ ሆስፒታል አገልግሎት የሚውል ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ Medical Gas Cylinder Trolley ግዥ
Addis Zemen(Jan 26, 2026) በድጋሚ የወጣ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ 213/18 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለምግብ ሥርዓት ማጠናከሪያ ኘሮግራም የበጀት ድጋፍ የዶሮ ጫጩት ማስፈልፈያ ማሽን ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Commercial Nominees Plc Would Like to Invite Eligible Bidders for the Supply of Cleaning Machineries and Chemicals
Ethiopian Herald(Dec 14, 2025) Commercial Nominees PLC Invitation to Bid (For manufacturers only ) CN/ICB/02/25 Commercial Nominees plc is
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 መሰረተ ዕድገት ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 በጀት ዓመት የትምህርት ቤቱን በር እና የግንብ አጥር ጥገናና ዕድሳት እንዲሁም የሠራተኞች መዝናኛ ክበብ አገልግሎት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 14, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ መለያ ቁጥር NCB/003ሐ/2018/2025 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 መሰረተ ዕድገት ቅድመ አንደኛ
የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የፅህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የመኪና ቅባቶች፣ ጎማና ባትሪ፣ የፅዳት እቃዎች፣ የአርት እቃዎች፣ የጥገና እቃዎች ህንፃ መሳረያ እና የቧንቧ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 14, 2025) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ በጀት ከዚህ በታች
አዲስ ህይወት የአይነስውራን ማዕከል እ.ኤ.አ ከጃንዋሪ 1 እስከ ዲሴምበር 31 2025 እ.ኤ.አ ያለውን ሂሳብ በውጪ ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ አዲስ ህይወት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን በኩታበር ወረዳ የኩታበር ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ኮሌጅ በ2018 ዓ/ም ለማሰልጠኛ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የህንጻ መሳሪያ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 14, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ
በአንድ ልብ ለትውልድ የህፃናት የሴቶች እና የአረጋዊያን መርጃ ድርጅት የ2017 ዓ.ም የሥራ ዘመን ለኦዲት ሥራ ብቃት ያላቸውን ተቋማትን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን በአንድ ልብ
The Deutsche Gesellschaft Für Internationale Zusammenarbeit ‘’GIZ Office Addis Ababa’’: Amendment to the Tender for Service Contract for Knowledge and Impact Documentation for the Land Governance III Project Under COSOFT
2merkato.com(Dec 15, 2025) Amendment to the tender for Service Contract for Knowledge and Impact Documentation for the Land Governance
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ የበጎ
የደቡብ ወሎ ዞን ግብርና መምሪያ በደቡብ ወሎ ዞን በእሪኩም፡ ታቦር እና የወል ዩኒየኖች ለ2018/2019 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የአፈር ማዳበሪያ በዩኒየኖች ስር ባሉ 210 መሠረታዊ ማኅበራት መጋዘን ድረስ ለማጓጓዝ ብቃት ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 14, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ደ/ወ/ግ/001/2018 በደቡብ ወሎ ዞን በእሪኩም፡ታቦር እና