Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Jan 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና ክዚህ በታች የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል::

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪዎች በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter(Jan 18, 2026) ጌት አስ ኢንተርናሽናል ኃ/የተ/የግ/ማህበር በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ከባድ እና ቀላል ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጌት አስ ኢንተርናሽናል ኃ.የተ.የግ.ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: በዚህም መሰረት

ጌት አስ ኢንተርናሽናል ኃ.የተ.የግ.ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Jan 18, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች ስማቸው ለተገለጹት ተበዳሪዎች ያበደረውን የብድር ገንዘብ በብድር ውሉ መሠረት ስላልተከፈላ ባንኩ በተሻሻለው

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ሲኖ ትራክ እና መጋዘን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 33/2018 በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ የዕቃዎች እና የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 33/2018 በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የኤሌክትሮኒክስ የዕቃዎች

PAPDA Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Materials and Services.

Reporter (May 17, 2026) Partnership for Pastoralists Development Association (PAPDA) Call to purchase a Different Materials and services Partnership for

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሽጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ

Imagine 1day International Organization (I1D) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Electronic Materials

Reporter (May 17, 2026) INVITATION FOR BID BID# I1D/OBP-17/2026) Imagine 1day International Organization (I1D) is an international NGO operating in

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያአዲስና በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ ቁጥር 012/2025/26 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም

ጸደይ ባንክ አ.ማ. ስፋቱ 306 ካ.ሜ. የሆነ የመኖሪያ ቤትና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ጸደይ ባንክ አ.ማ ለአቶ ሃብታሙ በላቸው ለሰጠው ብድር በዋስትና ያስያዘውን በአምበር ከተማ በካርታ

ብርሃን ባንክ አ.ማ. ግንቦት 02 ቀን 2018 ዓ.ም በምህረተአብ ደስታ ስም አውቶሞቢል (2008) ተሽከርካሪ ያወጣው የሐራጅ ጨረታ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል

Reporter (May 17, 2026) ማስተካከያ ግንቦት 02 ቀን 2018 ዓ.ም በታተመው የሪፖርተር ጋዜጣ በምህረተአብ ደስታ ስም አውቶሞቢል (2008) ተሽከርካሪ ጨረታ

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለዋናው መስሪያ ቤት እና ንብረት ክፍል የፅዳት አገልግሎት ሕጋዊና በሙያው በቂ ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የዋናው መ/ቤትና ስቶር የፅዳት አገልግሎት ሥራ ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 19/2025/26 ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የቻት ቦት አገልግሎት (The Development and Implementation of the ECMA Chatbot) ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ ECMA/NCB/16/2018 የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ባለው በጀት የቻት ቦት አገልግሎት (The Development