Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (May 12, 2026) የዱቤ ህክምና የአገልገሎት ግዥ ለመፈጸም በድጋሜ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግ.ሥ.ኮ/ብግጨ 9B 2018 የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት በድጋሜ ለሁለተኛ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዱቤ የሕክምና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ የተሸከርካሪ መለዋወጫዎች እና ተሸከርካሪ ጎማ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ECC‐JBO/02/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ
በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ንብረትነታቸው የቅ/ጽ/ቤቱ የሆኑ ያገለገሉ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ጎማዎች ባሉበት ሁኔታና በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 12, 2026) የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር OFWE/BA-05/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር ሱባ ሰበታ፤ በረክ፤ ጂባት
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት: የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen (May 11, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ.
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ጂ+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Wooden Door ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 27, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/ SF/174/2025 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ጂ+10 ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል
የጅማ ግብርና ምርምር ማዕከል በአውሮፓ ህብረት ድጋፍ የቡናውን ዘርፍ ለመደገፍ በተሰጠው እርዳታ አላቂ የኮንስትራክሽንና የግንባታ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ገመድ፣ የተለያዩ መጠን ያለቸው ቶቦላሬዎችና ሼድኔቶች፣ ቋሚ ለዘር ቤት የሚያገለግሉ ኤር ኮንዲሽነሮችና ቬንትሌተሮች ወዘተ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተከርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር ፕሪንተር፣ የንጽህና መጠበቂያ፣ ጤፍ፣ የምግብ ዘይት፣ ደብተር፣ እስክሪቢቶ፣ እርሳስ፣ የእርሳስ ማጥፊያ፣ መቅረጫ፣ ቦክስፋይል፣ ወረቀት A.4፣ ማስታወሻ ደብተር የጭቃ ቀለም፣ እርሳስ፣ ቀለም እርሳስ፣ የስዕል ደብተር፣ የጥርስ ቡርሽ እና የጥርስ ሳሙና መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 27, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር -ADA/679/25 የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተከርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር ከዚህ በታች
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስራና ክህሎት ቢሮ ከኢጣሊያ መንግስት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በአራት የስራ ማዕከላት ማለትም በማንኩሳ፣ ሽንዲ፣ በቁጭ እና ከሳ የስራ ማዕከላት አገልግሎት መስጫ ማዕከላትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 27, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. ግልፅ የግንባታ ስራ የጨረታ
Ethiopian Roads Administration: Procurement of Concert Mixer > or = 350 Litter with Field Kits of Spare Parts
Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d789c22d-58df-4d35-adcc-fb508d162dcc/open Reference
Ethiopian Police University: LOT 43 :- ድጋሜ የወጣ የሞባይል ቀፎ ግልጽ ጨረታ 2018 ዓ.ም
Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/08fef100-1f71-4fbe-b2b9-f9aa4f8ea406/open Reference
Ethiopian Communication Authority: LOT 5 Procurement of Toner & Ink
Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ff18bb3e-5c35-4f64-8815-0c42c5c02f7e/open Reference
Mettu University: Procurement of Hotel Service at Mattu Town(2)
Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/461c1d18-6586-4a8b-9199-6f0a3c39a684/open Reference
Mettu University፡ Procurement of Nursing Consumable Lab Materials
Government(Nov 27, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/84de12a4-5d0b-4256-ba72-8bde600efed8/open Reference