Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 01, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-25/2018በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Feb 02, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/4bf32d6d-53cc-462b-88b5-ca0be2f48aad/open Reference Number: MoUI-NCB-C-0010-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: MOUI-URRPO-01-2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

Ministry of Urban and Infrastructure: LOT ONE: GOVEREMENT UNIVERSITIES FROM OROMIA REGIONAL STATE

Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ፣ በወረዳ 7፤ ሰንጋ ተራ አካባቢ አዲስ የሲኒማ ማዕከል ለልዩ ልዩ አገልግሎት መዋል የሚችሉ ክፍት

የአዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር ድርጅት በልደታ ክ/ከተማ፣ በወረዳ 7፣ ሰንጋ ተራ አካባቢ አዲስ የሲኒማ ማዕከል ለልዩ ልዩ አገልግሎት መዋል የሚችሉ ክፍት ቦታዎችን ለኪራይ አገልግሎት አዘጋጅቷል

Addis Zemen(Feb 01, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር መሰፋ / ብ/ግ/ጨ/015/2018 በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ለጋሻ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተገለፁትን Finishing

በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለሚያስገነባቸው የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ለጋሻ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Finishing Goods Electrical Materials በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ከባለዕዳዎች ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዘውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 14, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ አ.ማ

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የትራንስፖርት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Reporter(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ታንኪዩር ኬሚካልስ አፍሪካ ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር “በአምራቹ ስታህል ኩባንያ የተመረቱ የቆዳ ኬሚካል እና የቆሻሻ ውሃ ማጣሪያ የኬሚካል ምርቶችን “ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 14, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ ታንኪዩር ኬሚካልስ አፍሪካ ኃ/የተወሰነ የግል ማህበር “በአምራቹ ስታህል ኩባንያ የተመረቱ የቆዳ ኬሚካል እና የቆሻሻ

ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ላሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 14, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የሐራጅ ማስታወቂያ ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ላሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን

ብርሃን ባንክ አ.ማ ያገለገለ ኪያሪዩ አዉቶሞቢል ጋምቤላ ከተማ ላይ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Dec 14, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ያገለገለ ተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ብ/ባ/ፕ/ማ – 05/18

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የመንገድ ደህንነት ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ

Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Items

Reporter(Dec 14, 2025) Fortune(Dec 14, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO BID (ITB) NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB)

ዓባይ የህትመትና የወረቀት ፓኬጅንግ ፋብሪካ ለፋብሪካዉ ሕትመት አገልግሎት የሚዉሉ 80Gsm Wood Free Reel Paper 84cm፣ 250 Gsm Art Paper Double Side Coated Size 61* 86cm 250 Gsm Folding Box Bord (FBB) One Side Coated Paper Size 61* 86cm በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ በዋስትና የተያዘ መኪና ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

Addis Zemen(Dec 14, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት