Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ ውስን ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያተራ.ቁ 05/2018 ዓ.ም በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክልና ዴስክቶፕ ኮምፒተር በውስን በግልፅ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ ኤጀንሲ በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል እና ዴስክቶፕ ኮምፒውተር በውስን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 02, 2026) 2ኛ የሐራጅ ማስታወቂያመወዳደር ለምትፈልጉ ሰዎች ከሳሽ፡-  የሲንቄ ባንክ መልካ ሶዳ ቅርንጫፍ ተከሳሾች፡-  1ኛ፡- ሰለሞን አዶላ እና ታምራት ጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ ማህበር 2ኛ፡- የመልካ ሶዳ ወረዳ አስተዳደር

የትራክተር ሐራጅ ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውብት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c341143d-3983-4586-b45d-e7afadd75185/open Reference Number: MInT-NCB-NC-0053-2018-BID-Open Lot Reference: Mint/2018 Procurement Information Procurement Type: Bidding

ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር: የቢሮ መገልገያ ማሽኖችና ኮምፒውተሮች ጥገናና የአቅም ግንባታ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል ለ2ኛ ጊዜ የወጣ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ ምንጣፎች ወዘተ—ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 15, 2025)   የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ. ኢአጽ/ግንአዳ/006/2018 የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ ምንጣፎች ወዘተ—ባሉበት

አያት ዞን 2 የጋራ ህንፃ ቤት ባለቤቶች ህብረት ስራ ማህበር የጥበቃ እንዲሁም የመኪና ፓርኪንግ አገልግሎት ስራ ላይ የተሰማሩ እንዲሁም በመስኩ ልምድ ያላቸውን ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

2merkato.com(Dec 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ቀን፡- 07-04- 2018 ዓ.ምየጨረታ ቁጥር፡- አ/ዞ/2/ጋ/ሕ/ቤ/ባ/ኅ/ሥ/ማ/1638/2018

የአራዳ ከፍለ ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮበር ጤና ጣቢያ የ2018 በጀት አመት የ1ኛ ዙር አገልግሎት የሠራተኛ ክበብ እና የሠራተኞች አሻራ እና ሴኩሪቲ ካሜራ በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 15, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ.ጤ.ጣ 01/2018 የአራዳ ከፍለ ከተማ የወረዳ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የተለያየ አይነት ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 15, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር PPPDS/NCB/004/2018 በማዕከላዊ

በአራዳ ክ/ከተማ በወረዳ 01 የጥቁር አንበሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ደንብ ልብስ፣ አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ አላቂ የትምህርት እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች ጥገና እና የጭነት አገልግሎት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

The United Nations Children’s Fund (UNICEF) Would Like to Provide Clarification Regarding the Procurement of Laundry & Body Soap

2merkato.com(Dec 16, 2025)   To: All bidders, Subject: Additional Clarification Procurement of Laundry & Body Soap LITB 2025 9201538 We

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጂፒኤሰ (GPS) እና የነዳጅ ስርቆት መከታተያ ሲስተም ገጠማ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እንዲሁም የተሽከርካሪ ጥገና አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤስ/ፍፋግ-ግጨ/015/2017

የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት የወረዳው ንብረት ለሆነው ግሬደር ማሽን የሚሆን ጎማ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 16, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው የደቡብ ቤንች

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 16, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩከ