Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ /ሎት 003/2018 የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር
የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 14, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጨ 19/2018 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል፡– በድጋሚ የወጣ 147A የፕሪንተር ቀለም፣ Grade
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል 147A የፕሪንተር ቀለም፣ Grade Six and Grade Eight Correction and Management System (ሶፍትዌር ግዥ) እና Old Roster Management and File Handling System (ሶፍትዌር ግዥ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውል የሕንፃ ቦታ ኪራይ ጨረታ መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ
መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ አገልግሎት ለሱቅ፣ ለቢሮ መሰል አገልግሎት የሚውል ቦታን ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ
ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የመንገድ ሀብት Road Fumltura አቅርቦት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 13, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ግ.ጨ.ቁ 18/2018 1. የመንገድ ሀብት Road Fumltura/ አቅርቦት ግዥ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ
በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽህፈት ቤት የግዥ ቡድን ለቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ስፖርት ጽህፈት ቤት የተለያዩ የስፖርት ትጥቆችን የሚያሟሉ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 13, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለቂርቆስ ክ/ከተማ
በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ጽህፈት ቤት የግዥ ቡድን ለቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽህፈት ቤት ዩፒኤስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 13, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 07/2018 በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ
ቢተዮ የበጎ አድራጎት ልማት ድርጅት ቡታጅራ ቅርንጫፍ ከ ጥር 2017 እስከ ታህሳስ 2018 ድረስ ያለው የአንድ አመት ኦዲት ማድረግ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 13, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ቢተዮ የበጎ አድራጎት ልማት ድርጅት ቡታጅራ ቅርንጫፍ ከ ጥር 2017 እስከ
የባሶ ሊበን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ ኮምፒዩተር ተዛማች፣ የኮንስትራክሽን እቃዎች፣ አሸዋ፣ ሲሚንቶ፣ የውጭ ፈርኒቸር፣ የሀገር ውስጥ ፈርኒቸር፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና እቃ፣ የስፖርት እቃዎች እና ያገለገለ የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 13, 2025) ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር
ሀሼባን ትሬድንግ አ.ማ ለእሸት ቡና መፈልፈያ ለማቋቋሚ የተገዛ ቦታ ለሽያጭ የወጣ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 13, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለእሸት ቡና መፈልፈያ ለማቋቋሚ የተገዛ
የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አአስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽህፈት ቤት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት ላይ የሚውል የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች እና የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 13, 2025) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አአስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ጽ/ ቤት
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን በወረባቦ ወረዳ የቢስቲማ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2018 በጀት አመት በወረባቦ ወረዳ ጤና ጥ/ጽ/ቤት ስር የቢስቲማ ጤና ጣቢያ አገልግሎት የሰጡና ተመላሽ የተደረጉ የመኪና እቃዎች፣ እስቲል ብረቶች መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 13, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልጽ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ
The Woliso Town Municipality Wants to Hire a Qualified Consulting Firm to Design and Provide Consultancy Services for a Corridor Development Project in Woliso Town
Addis Zemen(Dec 13, 2025) Request for Expressions of Interest (Consultancy Service-Firm Selection NCB) Implementing Client: Woliso Town Municipality Location: