Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen(Feb 15, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ /ሎት 003/2018 የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።  ስለሆነም በንግዱ ሥራ ዘርፍ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር

የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ድርጅት ሞተር ሳይክል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጨ 19/2018 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል፡– በድጋሚ የወጣ 147A የፕሪንተር ቀለም፣ Grade

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል 147A የፕሪንተር ቀለም፣ Grade Six and Grade Eight Correction and Management System (ሶፍትዌር ግዥ) እና Old Roster Management and File Handling System (ሶፍትዌር ግዥ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026)  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ልዩ ልዩ አገልግሎት የሚውል  የሕንፃ ቦታ ኪራይ ጨረታ መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ

መተሳሰብ ለእድገት ጠቅላላ ንግድ አክሲዮን ማኅበር መርካቶ ላይ ባሠራው የገበያ ማዕከል ውስጥ ለልዩ ልዩ አገልግሎት ለሱቅ፣ ለቢሮ መሰል አገልግሎት የሚውል ቦታን ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ

ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Ministry of Agriculture Would Like to Extend the Bid Submission Deadline

Ethiopian Herald(Dec 13, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  Notification of Extension of EOISubmission Date Title of Service: Recruitment of Service Provider for

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ጤና ጽህፈት ቤት ፈለገ ህይወት ጤና ጣቢያ የተለያዩ መድሀኒቶችና ሪኤጀንቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 13, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት ፈለገ ህይወት ጤና ጣቢያ የ2018 ዓ.ም በጀት

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሥራና ስልጠና ቢሮ የቅዱስ ላሊበላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለቢሮ፣ ለግንባታ፣ ለማሰልጠኛ፣ ለብቃት ምዘና ማስመዘኛ እና ለተለያዩ ሥራዎች አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል

Stand for Vulnerable Organization (SVO) Wants to Hire a Qualified Consulting Firm to Develop a Brand New, Integrated Software System

The Reporter(Dec 13, 2025)   Bid Announcement for Software Development Stand for Vulnerable Organization (SVO) invites proposals from qualified consulting

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ በክልሉ የሚገኙ የተለያዩ ወረዳዎችን በአራት ምድብ በመመደብ የተማሪ የምገባ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የምግብ እህሎችን ለማቅረብና ለማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የኮንሶ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት የጽህፈት መሣሪያ፣ አላቂና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ እና የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 13, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየግዥ ቁጥር(ኮዞፋመ-ግጨ /ዕአግ/001-13ጨ/-2018) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የኮንሶ

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ጥበቃ ቢሮ አገልግሎት የሚውል የመኪና ጎማ ግዥ ለመግዛት ህጋዊ ከሆኑ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 13, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፋር ብሔራዊ

The Emama Zenash Charitable Endowment Invites All Eligible Certified Accountants and Licensed Audit Firm (Ethiopia) to Submit Sealed Bids for the Provision of External Audit Service for the Financial Year 2025

Ministry of Revenue Mekelle Branch Office: Procurement of Hotel Service(Two Star) at Shire

Government(Dec 13, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/1144c8ef-c9b2-4b89-89c9-44ffcc886e93/open Reference