Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 18, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 24/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞ እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞ እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና ሎት 2 የህንጻ
የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና የህንጻ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ወዞፋ/ግ/03/2018 የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱ ዕቃዎች
የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ወጋገን ባንከ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ የቤንች ማጅ አንድነት ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ከርከር ጉዳይ
የደቡብ ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክል መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የምዕራብ ዓባያ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በዋን ዋሽ (OWN-CWA-phase Two) ፕሮግራም በወረዳ ት/ጽ/ቤት እና በወረዳ ጤና ጽ/ቤት በኩል የተለያዩ ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባታ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ
የባ/ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት ቤት መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 14, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በአፈ/ከሳሽ 1. አቶ ተመስገን አበበ እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ሸጋው
በኮየ ፈጬ ብሎክ 620 ለጋራ መኖሪያ የተገነባን ባለ ሰባት ወለል ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግድግዳ ቀለም ማስቀባት ስለሚፈልግ በዘርፉ የተሰማራችሁት ሙያተኞች ኮንትራክተሮችን ስራውን እንድትሰሩ ይጋብዛል
Reporter(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግድግዳ ቀለም ቅብ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም
ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ላስቆፈረው የከርሰ ምድር ውሃ ጉድጓድ ከ 115 m Total Head (H)፡ ላይ 6 L/sec Discharge Capacity ያስጡ የኤሌክትሪክ ሰብመርሰብል ፓምፕ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Reporter(Dec 14, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በትምህርት እና ስልጠና
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ገላን እንዶዲ አካባቢ ለሚያስገነባዉ የፋብሪካ ፕሮጀክት ጥልቅ የዉሃ ጉድጓድ በዘርፍ ወይም በተመሳሳይ ስራ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስቆፈር ይፈልጋል
Reporter(Dec 14, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ት/ት/ግዥ074/2018 ኩባንያችን ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ገላን እንዶዲ አካባቢ ለሚያስገነባዉ የፋብሪካ ፕሮጀክት
Dashen Breweries S.C Invites Interested & Qualified International and Local Bidders Provision of Creative Agency Services
Reporter(Dec 14, 2025) INVITATION TO BID Dashen Breweries S.C invites interested & qualified international and Local bidders Provision of
አመልድ ኢትዮጵያ የሚሰራቸውን ስራዎችና ድጋፎች ለማከናወን የተለያዩ እቃዎችን፣ ስራዎችን እና አገልግሎቶችን ይገዛል
Reporter(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልፅ የቅድመ አቅራቢነት ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ
አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 14, 2025) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ
ፌባ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግል ማህበር (ፓኖራማ ሆቴል) በግምጃ ቤት ይገኙ የነበሩ የታሸጉ የአልኮል መጠጦች እና የሆቴል ቁሳቁሶች እንዲሁም ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች፣ ኮምፒውተሮች እና የተለያዩ ቁሳቁሶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 14, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! (የጨረታ ሰነድ ፡ ፌት/001/2018) ፌባ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግል ማህበር (ፓኖራማ ሆቴል) በግምጃ ቤት ይገኙ የነበሩ የታሸጉ