Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞ እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና ሎት 2 የህንጻ

የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና የህንጻ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ወዞፋ/ግ/03/2018 የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱ ዕቃዎች

የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ወጋገን ባንከ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ የቤንች ማጅ አንድነት ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ከርከር ጉዳይ

የደቡብ ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክል መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች፣ የተለያዩ መጠን ያላቸው ያገለገሉ ትራንስፎርመሮች እና 21 ዓይነት የዲስትሪቢዩሽን እቃዎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 14, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት

Cooperative Bank of Oromia S.C Would Like to Invite Interested and Eligible Suppliers to Register on Coop SAP Ariba System to Participate in the National Competitive Bidding for the Purchase of Different Stationary Items

Self Help Africa (SHA) Invite to Eligible Bidders for the Provision of Comprehensive Security Guard and Cleaning Services for its Office in Addis Ababa

Reporter(Dec 14, 2025)   Self help Africa Ethiopia Country Office  Letter of Invitation for Bid CBA No Q-5733 For the

መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ የብረታ ብረት ምርቶች፣ የእንጨት ምርት ውጤቶች ግብዓቶች እና አሸዋና ጠጠር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Reporter(Dec 14, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ ጨረታ ቁጥር 06/2018 መከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/መምሪያ የሚውል የደንብ ልብስ ግዥ ለመፈጸም በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 14, 2025)  ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/መምሪያ የከተማ አስተዳደሩ በ2018 በጀት ዓመት

ኦሞ ባንክ አ.ማ ወልቂጤ ዲስትሪክት የመኖሪያ ቦታ G+0 እና ንግድ ቤት G+0 ግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሁለተኛ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ

Self Help Africa Ethiopia Invite to Eligible Bidders for the Provision of Comprehensive And/or Third-party Vehicle Insurance and Property Insurance Coverage for Office Machine and Equipment Advert

ዳሸን ባንክ በብድር ለሚይዛቸው የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን እና ማሽነሪዎችን ማቆያ የሚሆን ስፋቱ ከ 1000 – 3000 ካሬ ሜትር ስፋት ያለውን አጥር ግቢ እና በውስጡ ደረጃውን የጠበቀ መጋዘን እንዲሁም የጥበቃ ቤት ያለው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ የሚገኝ ቦታ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Welthungerhilfe (WHH) Invite Qualified and Licensed Companies to Provide Capacity Development Training on Partnership and Coalition Building for Local and Grassroots CSOs.

Reporter(Dec 14, 2025)   INVITATION FOR CONSULTANCY SERVICE Welthungerhilfe (WHH) is one of the biggest development organizations in Germany with