Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞ እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና ሎት 2 የህንጻ

የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና የህንጻ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ወዞፋ/ግ/03/2018 የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱ ዕቃዎች

የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Feb 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ወጋገን ባንከ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ የቤንች ማጅ አንድነት ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ከርከር ጉዳይ

የደቡብ ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክል መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በቂርቆስ ክ/ከ/አስ/በዋና ስራ አስፈፃሚ ፅ/ቤት የግዥ ቡድን በቂርቆስ ክፍለ ከተማ አስተዳደር አርሶ አደርና ከተማ ግብርና ልማት ፅ/ቤት አገልግሎት የሚውል ከብረት የተሰራ ዘመናዊ የዶሮ ኬጅ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋይናንስና ጽህፈት ቤት በስሩ ላሉት ጽህፈት ቤቶች በ2018 በጀት ዓመት ለ3ኛ ዙር በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 15, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  3ኛ ዙር ግልፅ ጨረታማስታወቂያ ቁጥር 003/2018 በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋይናንስና ጽ/ቤት

የአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 5 አፍንጮበር ጤና ጣቢያ የ2018 በጀት አመት የ1ኛ ዙር አገልግሎት የሚውሉ ያገለገሉ የህክምና ቋሚ እቃዎች እና ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የደንብ ልብስ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 15, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2018

ድጋፍና እንክብካቤ ለአካል ጉዳተኞች ማህበር እ.ኤ.አ. የ2025 በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 15, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የኦዲት ሥራ የጨረታ ማስታወቂያ ድጋፍና እንክብካቤ ለአካል ጉዳተኞች ማህበር ለትርፍ

ሲዳማ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለሥራ የሚፈልጋቸውን የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ካሜራ አክሰሰሮች እና Server በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 15, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ

Commercial Bank of Ethiopia Invites Interested and Qualified Bidders for the Purchase of Medium Printer

Fortune(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIAS INVITATION TO

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባዉ አፓርታማዎች ፌዝ 4 (2B+2SB+G+21) ኪችኖችን፣ ሽንት ቤቶች እንዲሁም ለሌሎች የሜካኔካል፣ ቬንትሌሽን ስራዎችን በዘርፉ ወይም በተመሳሳይ ስራ ከተሰማሩ ብቁ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

The Desert Locust Control Organization for Eastern Africa (DLCO-EA) Has Issued an Addendum to its Call for Interest for Vendor Pre-qualification for 2026 and 2027.

Reporter(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Desert Locust Control Organization for Eastern