Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 18, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 24/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞ እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞ እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና ሎት 2 የህንጻ
የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና የህንጻ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ወዞፋ/ግ/03/2018 የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱ ዕቃዎች
የወላይታ ዞን ፋይናንስና ፕላን ልማት መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የተለያዩ ዕቃዎች ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ በአፈፃፀም ከሳሽ ወጋገን ባንከ እና በአፈፃፀም ተከሳሽ የቤንች ማጅ አንድነት ሁለገብ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ከርከር ጉዳይ
የደቡብ ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክል መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Mizan-Tepi University: የምግብ ቤት ግብዓቶች ግዥ
Government(Dec 16, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/d3925670-42d6-4717-8510-b88e4619ed7c/open Reference
Ethiopian Wildlife Conservation Authority: Procurement of Hotel Service Bishoftu 3 Star
Government(Dec 16, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b2d6d524-b7f3-4a77-bfd6-55165ad72d87/open Reference
Ethiopian Wildlife Conservation Authority፡ Procurement of Hotel Service Addis Ababa 5 Star
Government(Dec 16, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ddb6888f-f523-47cf-8c28-e76618359b98/open Reference
Ethiopian Wildlife Conservation Authority: Procurement of Hotel Service Bishoftu 4 Star
Government(Dec 16, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/af418926-4fb4-4f3d-bcf6-6f481c8a0d44/open Reference
The United Nations Children’s Fund (UNICEF) Would Like to Provide Clarification Regarding the Procurement of IT Equipment
2merkato.com(Dec 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። To: All bidders, Subject: Additional Clarification
በየካ ክፍለ ከተማ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት አመት መድሀኒት፣ የላብራቶሪ ሪኤጀንትና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች በሀገር አቀፍ ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 15, 2025) ብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በየካ ክ/ከ የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት አመት በመንግስት
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በራስ ሀይሉ ስፖርት ትምህርት እና ስልጠና ማዕከል በግቢው ውስጥ የሚገኘውን ባለ18 ባትራ የዳቦ ቤት መጋገሪያ ማሽን ከነሙሉ ዕቃው እና ከነመጋገሪያው ቦታ እንዲሁም ከነመሸጫው ቦታ ብቃት እና ፍቃድ ያላቸውን አካላት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 15, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ በራስ ሀይሉ ስፖርት
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Dec 15, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አዲሱ ሞሊቶ
የአ/ከ/ክ/ከተማ ወረዳ 3 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Dec 15, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የአ/ከ/ክ/ከተማ ወረዳ