Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter(Feb 18, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ
ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምዕ/ጐጃም/ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ሎት1፡-ስኳር እና ዘይት ከአዲስ አበባ እና ከተለያዩ ከተሞች ወደ ደምበጫ፡ ፍኖተ ሰላምና ቡሬ
የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒዬን ኃ.የተ የተለያዩ እቃዎች እና አገልግሎቶች ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 18, 2026) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማመንጫ ኢንተርፕራይዝ ለ2018 በጀት ዓመት ለገቢ ማመንጫ ማዕከላት ለሥራ አገልግሎት ላይ የሚውሉ – ሎት 1- የእንስሳት መኖ
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ገቢ ማመንጫ ኢንተርፕራይዝ ለ2018 በጀት ዓመት ለገቢ ማመንጫ ማዕከላት ለሥራ አገልግሎት ላይ የሚውሉ የእንስሳት መኖ ለማቀነባበር የሚሆን እህልና ጥራጥሬ፣ ለእንጨትና ብረታ ብረት ወርክ ሾፕ ለሥራ አገልግሎት የሚሆኑ የፋብሪካ ውጤቶች እና ለድለባ አገልግሎት የሚሆን ቁም ከብቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Government(Feb 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b243d192-f102-4541-b7a8-64ee16cbe17b/open Lot Information Procurement Reference Number: FFIC-NCB-G-0076-2018-PUR Object of Procurement: በድጋሚ የወጣ የተሽከርካሪዎች ጎማና
የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የተሽከርካሪዎች ጎማና ቸርኬ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ (ኤማ) ለረጅም ጊዜ ሲገለገልባቸው የነበሩ የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎች፣ FSR አይሱዙ፣ NPR አይሱዙ እና NPR ቫን አይሱዚዎች፣ ቲዮታ ባለሁለት ጋቢና ሃይሉክስ ፒካፖች፣ ቶዮታ ላንድ ክሩዘር፣ ጂሊ ሳባ እና ሊፋን አውቶሞቢሎች እንዲሁም ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በተመጣጣኝ መነሻ ዋጋ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር
Nehco Trading Pvt.Ltd Co. (century Mail) Invites Qualified and Scenam Consulting Firms to Submit Sealed Bids for Consultancy Services to Review Audit the ISO 9001:2015 Quality Management System (QMS) Implemented by the Company
Reporter(Dec 14, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! NEHCO TRAINING PVT. LTD. BID ANNOUNCEMENT DOCUMENT OF/NEHCO/079 Terms of Reference (TOR) for consultancy Service
One Acre Fund is Inviting Bids for a Volume of High-quality Laptops
Reporter(Dec 14, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Request for Quotation for Laptop Procurement One Acre Fund is
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ (በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ አ.ማ) ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ግሎባል
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የጨረታ ቀን ማረሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Dec 14, 2025) ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ቀን ማረሚያ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የእስክሪንና ሳውንድ ሲስተም
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የተለያዩ ያገለገሉ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ ምንጣፎች ወዘተ—ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 14, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ ኢአጽ/ግንአዳ/006/2018
ማፍ ቢዝነስ ግሩፕ በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2019 ስሪት የሆኑ ሻክማን የነዳጅ ቦቴ ከነተሳቢው እና የ2017 ስሪት የሆኑ ሲኖ ትራክ 371 የነዳጅ ቦቴ ከነተሳቢው በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳደሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 14, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የነዳጅ ቦቴ ከነተሳቢውሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር MBG/PMRD/007/2018 ቢዝነስ
Mercy Corps is Seeking a Service Provider to Conduct Trainings Focused on Digital Innovations in Addis Ababa and Sheger City in Ethiopia
Reporter(Dec 14, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! Reference: ET01/PR159679/2025 Tender Notice Mercy Corps is a non-religious, non-profit and non- governmental international humanitarian
ቡና ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter(Dec 14, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/010/2018 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ