Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter(Feb 18, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ራሚስ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር (ፋይናንሲንግ) በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሰውን ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ

ራሚስ ባንክ አ.ማ. ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 18, 2026) INVITATION TO BID Ethiopian Deposit Insurance Fund invites interested bidders for the supply of the following item. Lot No. Item Description Bid Reference No. Bid Closing date & time Bid

Ethiopian Deposit Insurance Fund Invites Bids for the Supply of an Electric Vehicle

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞ እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፤ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Be’kur(Feb 16, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና ሎት 2 የህንጻ

የቋሪት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግ/ንብ/አስ/ቡድን ለ2018 በጀት ዓመት ለቋሪት ወረዳ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች (ለሁለተኛ ጊዜ) እና የህንጻ መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የውሃና ሳኒቴሽን መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ዲቪዥን ለቢሮ መገልገያ የሚጠቀምባቸውን የተለያዩ ማሽኖች ብልሽት በሚያጋጥማቸው ወቅት ጥገና ማከነወን የሚችሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለአንድ ዓመታት ውል በመዋዋል ማሠራት ይፈልጋል

The Chancho Town Finance Office is Seeking to Contract a Qualified Company to Undertake the Construction of a Roadside Corridor and Related Works Within Chancho Town.

Addis Zemen(Nov 25, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  NOTICE OF INVITATION FOR BIDNATIONAL COMPITITIVE BIDDING To all Contractors of contractors of category

የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ጠላቂ ፓምፕ /Submersible Pump/ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የእቃ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2018 የደብረ ማርቆስ

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ በካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓመት ሰድመተሸን ታንክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 25, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 04/2018 በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ በካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓመት

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን ያገለገሉ (ለተቋሙ አገልግሎት መስጠት የማይቻሉ) አሮጌ ጎማዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EEU/S/R/S/M/ D/B/003/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የሸቀጥ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ(ቁጥር

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት አርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢ ጉዳይ ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ ቆላማ ዞኖች የእርሻ መካናይዜሽን ስራ የሚሆን ዎኪንግ ትራክተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል 25 ቶን ትራክ ክሬን እና 16 ቶን ትራከ ማውንትድ ክሬን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር

በኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃላ/የተወሰነ የአሰላ ብቅል ፋብሪካ ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁ ለምድር ሚዛን አገልግሎት የሚውሉ የAnalogue Indicator, Software, Printer, Computer, Analogue, Load Cell, Junction Box እና መሳሪያዎችን በማቅረብ እና ነባር ሚዛኑ ላይ በመግጠም አገልግሎት ላይ እንዲውሉ ለማድረግ አቅም እና ፍላጎት ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል