Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 10, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 10-2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና የኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ ባለመበት ቃልኪዳን አማረ እና በፍ/ባለዕዳ ሰለሞን መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.335082 በቀን 21/06/2017 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 1/ የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በቀን 26/05/2018 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲወጣልን በጠየቅነው መሰረት ማስተካከያ ስለ ተደረገ ተጫራቾች ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የኮሪዶር መንገድ ልማት ስራ እና የሀጫሉ ፓርክ ልማት ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚህ
የደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪ ከአቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የብረታ ብረትና ፋብሪኬሽን ኢንዱስትሪ የተለያዩ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ብ.ፋ.ኢ/ብ.ግ.ጨ/001/2017 ግዥ ፈፃሚ አካል ስም – በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የብረታ ብረትና ፋብሪኬሽን ኢንዱስትሪየዕቃ ግዢው ዓይነት፡-
በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክልላዊ መንግስት በካፋ ዞን በሺሾ እንዴ ወረዳ የዲንቢራ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት ዓመት አዲስ የመሥሪያ ቤት ግንባታ ሥራ ለማሠራት ስለፈለገ የደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ ብቃት ማረጋገጫ ያላቸውን ህጋዊ የግንባታ ሥራ ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
ግልፅ የወረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2017 በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክልላዊ መንግስት በካፋ ዞን በሺሾ እንዴ ወረዳ የዲንቢራ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በ2017 በጀት ዓመት
በደቡብ ምዕራብ የኢ/ያ ክልል መንግስት በሸካ ዞን በማሻ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለማሻ ወረዳ ሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የጽ/መሣሪያዎች እና ሌሎች አላቂዎች፣ የጥጉ ሠራተኞች ደንብ ልብስ፣ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ የኢ/ያ ክልል መንግስት በሸካ ዞን በማሻ ወረዳ ፋይናንስ ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት
Ethiopian Federal Police Invites Eligible Bidders for the Procurement of Consultancy (Service for Military Cloth and Other Related Material)
Invitation to Bid Procurments of Consultancy (Service for Military Cloth and Other Related Material) (Re-Bid) Procurement Reference No: EFP-NCB-C-0001-2017-BIDProcurement Category:
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሚከተሉትን የተለያዩ የግንባታ ግብዓቶች እና ኤሌክትሪክ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር የኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ግ/ጨ/ቁ 02/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮንስትራክሽን ዲዛይን፣ ግንባታና ማማከር ድርጅት የሚከተሉትን የተለያዩ የግንባታ ግብዓቶች እና ኤሌትሪክ
በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡባዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ የጽሕፈት መሳሪያዎችን በጨረታ ዋጋ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
አላቂ የቢሮና የጽ/መሳሪያ ግዥ ጨረታ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡባዊ ሲዳማ ዞን ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት
በየካ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት አብዮት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት 1ኛ ዙር በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ ልዩ ልዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር የካ/አብ/30/55/2017 በየካ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት አብዮት የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት 1ኛ ዙር በ2017 ዓ.ም በጀት
በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለአስተዳደሩ መ/ቤቶች ቢሮዎች፤ ጽ/ቤቶች እና ቀበሌዎች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ቶነሮች በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያውን አውጥቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨ/መ/ቁ ግዥ/ን/ማ 001/2017 በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት
የወንዶ ትራንፖርት ኩባንያ በ2017 በጀት ዓመት ከተለያዪ ፋብሪካዎች/ማዕከሎች የሲሚንቶ እና የኖራ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ ህጋዊ የደረቅ ጭነት የትራንስፖርት ድርጅቶችን አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ወትኩ/001/2017 የወንዶ ትራንፖርት ኩባንያ በ2017 በጀት ዓመት ከተለያዪ ፋብሪካዎች/ማዕከሎች የሲሚንቶ እና የኖራ ምርቶችን