Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Mar 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/65193b06-9109-49cd-9751-fa03050479b7/open Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-0781-2018-PUR Object of Procurement: LOT 41 የሐዋሳ
Ethiopian Customs Commission :LOT 41 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የእሳት ማጥፊያ ፓውደር እና ፎም ለማስሞላት የአገልግሎት ግዥ በድጋሚ የወጣ
Government (Mar 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/7b8f2fc6-7ada-4bdb-981e-0038fad2180a/open Reference Number: AKU-NCB-G-0034-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: AKU/PE/NCB3/2018 Procurement Information Procurement Type:
Aksum University : Network Maintenance Equipment’s
Government (Mar 12, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/850a17fc-beba-4fd7-b376-a5ef9de4f67a/open Reference Number: EFP-NCB-G-0101-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: EFPCIB/NCB/G/0030/2018/BID Procurement Information Procurement Type:
Ethiopian Federal Police፡ Procurement of Desktop Computer Core I7
Addis Zemen (Mar 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ12/07/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን የውሃና ሳኒቴሽን መሰረተ ልማት ማስፋፊያ ዲቪዥን ለቢሮ መገልገያ የሚጠቀምባቸውን የተለያዩ ማሽኖች ብልሽት በሚያጋጥማቸው ወቅት ጥገና ማከነወን የሚችሉ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለአንድ ዓመታት ውል በመዋዋል ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር AAWSA/WSIDD/GOV/NCB/NCS001/2018 የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ
The Chancho Town Finance Office is Seeking to Contract a Qualified Company to Undertake the Construction of a Roadside Corridor and Related Works Within Chancho Town.
Addis Zemen(Nov 25, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! NOTICE OF INVITATION FOR BIDNATIONAL COMPITITIVE BIDDING To all Contractors of contractors of category
የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ጠላቂ ፓምፕ /Submersible Pump/ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የእቃ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/2018 የደብረ ማርቆስ
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ በካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓመት ሰድመተሸን ታንክ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ! ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 04/2018 በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ በካፋ ዞን ገዋታ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2018 ዓመት
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲዳማ ሪጅን ያገለገሉ (ለተቋሙ አገልግሎት መስጠት የማይቻሉ) አሮጌ ጎማዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EEU/S/R/S/M/ D/B/003/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ
የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የሸቀጥ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ(ቁጥር
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት አርብቶ አደርና ቆላማ አካባቢ ጉዳይ ቢሮ በክልሉ ለሚገኙ ቆላማ ዞኖች የእርሻ መካናይዜሽን ስራ የሚሆን ዎኪንግ ትራክተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግ/ጨ/ቁ/ 01/2018 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት አርብቶ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል 25 ቶን ትራክ ክሬን እና 16 ቶን ትራከ ማውንትድ ክሬን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር
በኦሮሚያ ግብርና ኅብረት ሥራ ማኅበራት ፌዴሬሽን ኃላ/የተወሰነ የአሰላ ብቅል ፋብሪካ ጥራትና ደረጃቸውን የጠበቁ ለምድር ሚዛን አገልግሎት የሚውሉ የAnalogue Indicator, Software, Printer, Computer, Analogue, Load Cell, Junction Box እና መሳሪያዎችን በማቅረብ እና ነባር ሚዛኑ ላይ በመግጠም አገልግሎት ላይ እንዲውሉ ለማድረግ አቅም እና ፍላጎት ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ሰነድ