Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 17, 2026) ሀ. ለጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አንበሳ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁፕር 97/1990 እና 216/1992 አንዲሁም በአዋጅ ቁጥር 1147/20121 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች በግልፅ

አንበሳ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ኦሮሚያ ባንክ ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር-ንኢባ/031/18 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ የጨረታ መለያ ቁጥር እባ/010/2018 እናት ባንክ አ.ማ. ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

እናት ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ጽህፈት ቤት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ ግዥ/ን/ማ 512/የመ/ግ/ጨ/005/2018 ጨ/መ/ቁ ገዥ/ን/ማ 512/የመ/ግ/ጨ//006/2018 በድሬዳዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ

Mana Murtii Aanaa Adaamii Tulluu Jiddoo Kombolchaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa(Nov 27, 2025)   Caalbaasii 1ffaa M/A/Mirgaa Yuuniyeenii Hara Dambal fi M/A/Idaa Seefuu Qaabatoo jidduu falmii raawwii jiru ilaalchisee

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply, Install, Test and Commission Submersible Pump ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/168/2025

በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መንግስት በአሶሳ ከተማ አስተዳደር የወረዳ ሁለት ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ከስፖርት ምክር ቤቱ በተገኘ በጀት ለወረዳው ስፖርተኞች እና ለስፖርቱ ሥራ-አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት አገልግሎት የሚውል የስፖርት ትጥቅና ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Mana Murtii Ol’aanaa Magaalaa Adaamaa Mana Magaalaa Adaamaa Aanaa Odaa Durii Yeroo Ammaa Aanaa Badhaatuu Keessatti Argamuu Gurguuruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa(Nov 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Caalbaasii Murtii Abbaa Mirgaa Aadde

በሀዲያ ዞን የዞን ፋ/ኢኮ/ል/መምሪያ የዞኑን የጤና መምሪያ የአጥር፣ የጥበቃ ቤት እና መሰል ግንባታ ሥራዎችን ለማሠራት የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 28, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ በሀዲያ ዞን የዞን ፋ/ኢኮ/ል/መምሪያ የዞኑን የጤና መምሪያ

Mana Murtii Ol’aanaa Magaalaa Adaamaa Mana Tajaajila Walmakaaf Gturguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa(Nov 27, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Caalbaasii M/A/Mirgaa 1.Obbo Tasfaayee Alamuu,2.Tsiggee

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ አላቂ እና ቋሚ የቢሮ እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን እና የደምብ ልብሶችን፣ ለጉዱሩ ፖሊ የቴክኒክ ኮሌጅ የስልጠና መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ እህል፣ የጥራጥሬና የቅባት እህል ሸቀጣሸቀጥ፣ ዘይት፣ ስኳር፣ ቡና እና አትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች ግዥ በትራንስፖርት ዘርፍ የተሰማሩ አቅራቢዎችን በጨረታ በማወዳደር ግዥውን መፈጸም ይፈልጋል