Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9f66c466-95b9-418c-9e1e-71380012087a/open Lot Information Procurement Reference Number: RG-NCB-G-0061-2018-PUR Object of Procurement: ድጋሚ የወጣ የመኪና
ኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል፡ ድጋሚ የወጣ የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/fa101979-b26d-47e9-886c-861a977f7316/open Lot Information Procurement Reference Number: UoG-NCB-G-0366-2018-PUR Object of Procurement: የውሃእቃዎችእና ቀለም ግዥ
University of Gondar: የውሃ እቃዎች እና ቀለም ግዥ ለግብርና ኮሌጅ /ለሶስተኛ ጊዜ/ Requisition of Water Works Material & Paint/3RD/
Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/035/2018 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ስመሸጥ ይፈልጋል።
ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Fortune (May 17, 2026) National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-35-2025/26 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for the supply and delivery of items listed hereunder.
Awash Bank Invites Eligible Bidders for the Procurement of Different Items.
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ዓለም ብርሃን ራስ አገዝ የህብረተሰብ ልማት ማህበር እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር በ2025 የበጀት ዓመት ያንቀሳቀሰውን የጥሬ ገንዘብ እንቅስቃሴ በተሻሻለው የሂሳብ አሰራር ዘዴ /IPSAS/ በመቀየር የኦዲት ስራውን በሚሰሩና ህጋዊ የሙያ ፈቃድ ባላቸው የሂሳብ አዋቂዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሶስት ዓመት ውል በመያዝ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ዓለም ብርሃን ራስ አገዝ የህብረተሰብ ልማት ማህበር እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር በ2025 የበጀት ዓመት
በጋም/ህ/ብ/ክ መንግስት የእንስሳትና ሀብት ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም የእንስሳት ህክምና አገልግሎት መስጫ መድኃኒትና መሣሪያዎች ከአስመጪዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ በጋም/ህ/ብ/ክ መንግስት የእንስሳትና
የትራክተር ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Nov 29, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአፈፃፀም ከሳሽ፡– ሲንቄ ባንክ መልካ ሶዳ ቅርንጫፍ የአፈፃፀም ተከሳሽ፡– 1ኛ ሰለሞን አዶላ እና
ለመቂ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት በ 2018 በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ለመቂ
Walabu Construction Share Company Invites Interested and Potential Bidders to Submit Proposals for the Procurement of Double Cabin Pickup Vehicles
Ethiopian Herald(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BIDTENDER NO. NCB/WCSh.Co-009/2025 1. Walabu
ሊቻ ሀድያ ኃ/የተወሰነ ሁለገብ ገበሬዎች ኅብረት ሥራ ዩኒየን ከ2000 ኩንታል በላይ የማንሳት አቅም ያላቸውንና የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት ሊሰጡ የሚችሉ እና የሚያጓጉዙ ድርጅቶችን ግለሰቦችን በማዕቀፍ ሥምምነት ግልጽ ጨረታ ዘዴ አወዳድር የአገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. የደረቅ ጭነት ለሚያጓጉዙ ትራንስፖርት
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በአርሲ ዞን ሌሙ ከተማ የሚገኘው የለሙ በቆጂ ወተት አምራቾች ህ/ሥራ ማህበር በ2018 SNV የተባለ መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ባገኘው በጀት ለማህበሩ ስራ አገልግሎት የሚውል አይሱዙ የጭነት መኪና ኦባማ የ2025 ሞዴል የሆነውን ከሀገር ውስጥ አስመጪዎች ላይ መግዛት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ተጫራቾችን በጋዜጣ ማስታወቂያ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በአርሲ ዞን ሌሙ ከተማ የሚገኘው የለሙ በቆጂ
በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን የምንጃር ወረዳ ፍ/ቤት ለ2018 በጀት አመት የሚያገለግሉ ማቴሪያሎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ዐዐ1/2018
የአርባ ምንጭ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም በጀት ዘመን በግልፅ ጨረታ የተለያዩ ግዥዎችን ለመፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen(Nov 29, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ማስታወቂያ የአርባ ምንጭ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም