Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Mar 22, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) የጨረታ ቁጥር፡ ፀባ/06/2025-26        የተሸከርካሪዎቹ ዝርዝር መረጃ ተ. ቁ የሞዴሉ አይነት ብዛት የተመረተበት ዓ.ም 1 Hyundai Tucson 05

ፀሐይ ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ሠነድ ቁጥር፡- ልዲቁኮ-11/2018 ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ማለትም፡- 1. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ላፕቶፕ ኮምፒውተር ብዛት 67 ዴስክቶፕ

ልሕቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሃራጅ ጨረታ 13/2018 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣሸቀጥ(ልዩ ልዩ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ polyethylene terephthalate) plastic case(

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ሸቀጣ ሸቀጥ(ልዩ ልዩ፤ ኤሌክትሮኒክስ፤ Polyethylene Terephthalate) Plastic Case (ጥሬ ፕላቲክ)፣ ኮስሞቲክስ እና Fabric Rope በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 21, 2026) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የሁለተኛ ዙር ሀራጅ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪከት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልግሎት ግዴታውን ካልተወጣ ደንበኛ በአዋጅ ጥር 103/1990 መሰረት

ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪከት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ የዕንቁላል ጣይ ዶሮ ቤት በሴቶች ለተደራጁ ማህበራት የአንድ ቀን ጫጩት ማሳደጊያ ቤት ግንባታ ለማካሄድ በግንባታ ሥራ ላይ የተሰማሩ የሥራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Salale University፡ Procurement of Laboratory Personal Protective Equipment

Government (May 19, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/992f3a21-567e-4823-bedf-e44226bb155e/open Lot Information

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለሙበት ዝናቤ ሲሳይ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ነጋሽ ሄይ መካከል ስላለው የፍርድ

ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 19, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ዳሞት ኢንዱስትሪያል ኮሜርሻል ሀ/የተ/የግ/ማ እና በፍ/ባለዕዳ ባለሪንግ በውጭ ሀገር ስራና ሰራተኛ

የክሬን ማንሻ ማሽነሪ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 19, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሀሎ ጀነራል ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና በአፈ/ተከሳሽ አሽራፍ አግሪ ካልቸራል እና

የመኖሪያ ቤት ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 19, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሾች 1. አለምነሽ ካሳ 2. ህጻን ዳንኤል መኮነን እና በአፈጻጸም ተከሳሾች

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የሐራጅ መነሻ ግምት ዋጋ ላይ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (May 19, 2026) የሐራጅ መነሻ ግምት ዋጋ ማስተካከያ ማስታወቂያ ከባንካችን የተበደሩትን የብድር ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ካልሆኑ ተበዳሪዎች የተረከባቸውን

የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ደርጅት ሞተር ሳይክል እና ኮምፒውተር ከነፕሪንተር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 19, 2026) ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የዲላ ከተማ ውሃ አገ/ት ደርጅት ሞተር ሳይክል እና ኮፒውተር ከነፕሪንተር

ማሜ ስቲል ሚል ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ሳይድ ትሪም 2ኛ ደረጃ እና 3ኛ ደረጃ የቱቦላሬና ኤል.ቲ.ዜድ ምርቶችን እንዲሁም የተለያዩ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 19, 2026) ማሜ ስቲል ሚስ ኃላ.የተ.የግ.ማህ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-ማስሚ/ሽ/ 001/2018 ማሜ ስቲል ሚል ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያየ