Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/01c38277-b5e2-4962-af4f-7bffaad38b57/open Reference Number: BRU-NCB-G-0033-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: BRU/0021 Procurement Information Procurement Type: Bidding
Borana Universty:Procurement of Filter Oil
Government(Feb 03, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1cf65ebc-2015-43ba-a74b-cd0cd1092b6e/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-W-0904-2018-PUR Object of Procurement: procurement of ለግቢው ስፖርትና
Bahir Dar University:procurement of ለግቢው ስፖርትና መዝናኛ የሚሆን ሜዳ /CMHS/ድጋሚ የወጣ
Addis Zemen(Feb 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድጋሚ የጨረታ ቁጥር ኬኢኮአመኬፋ 004/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ በፋብሪካው ቅጥር ግቢ ውስጥ በተለያዩ ቦታዎች ብዛታቸው 15 አስራ አምስት የሚሆኑ CCTV
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ CCTV Camera ለማስገጠም በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዙህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- በድጋሚ ጨረታ የሚወጡ የእቃ የአገልግሎት
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሮል ወረቀት 80×60 ግዥ፣ ተቆልቶ የተፈጨ ቡና አቅርቦት ግዥ እና አይብ አቅርቦት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ተስፋዬ ደምሴ እና በፍ ባለዕዳ ወ/ሪት ቶጳዚዩን ቴዎድሮስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ
የድሬዳዋ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ኢግዚቢሽን፣ ባዛር እና ዝግጅት የሚያገለግል የፕላስትክ ሸራ ድንኳን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታቁጥር ፡– ኢ/ክ/ል/ኮርፖሬሽን 01/2017 የድሬዳዋ አስተዳደር ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን ለተለያዩ ኢግዚቢሽን፣ ባዛር እና ዝግጅት የሚያገለግል የፕላስትክ
Ethiopian Statistics Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service
Invitation to Bid Procurement of Hotel Service to Adama 2017 Procurement Reference No: ESS-NCB-NC-0008-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type:
በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ ማሽነሪዎች፣ የሰው እና ደረቅ ጭነት፤ ደብል ገቢና ፒካፕ፣ ኮሮላ መኪና ተሸከርካሪዎች የአገልግሎት ግዢ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር -02/2017 በሸገር ከተማ አስተዳደር የገፈርሳ ጉጄ ክፍለ ከተማ ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ ማሽነሪዎች፣ የሰው እና
Adama Science and Technology University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printing Service
Invitation for Bid Procurement of Printing Service Lot Information Procurement Reference Number: ASTU-NCB-G-0009-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Printing Service
የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ለመሀል ሪጅን አምቦ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቤት ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር ለመሀል ሪጅን አምቦ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቤት ኪራይ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በብልጽግና ፓርቲ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤታችን አገልግሎት የሚውሉ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው Desktop Computer, Printer, Laptop Computer, Tablet, የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የጽሕፈት መሣሪያዎች እና የፅዳት ዕቃዎችን በዘርፉ ህጋዊ የሥራ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በብልጽግና ፓርቲ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ለጽ/ቤታችን አገልግሎት የሚውሉ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው Desktop Computer, Printer, Laptop Computer,
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል የ5.7L ታንድራ V8 ሞዴል ደብል ታፒሴሪ ስራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition የ5.7L ታንድራ V8 ሞዴል ደብል ታፒሴሪ ስራ Lot Information Procurement Reference Number: RG-NCB-G-0002-2017-PUR Object of
በለሚኩራ ከፍለ ከተማ ወረዳ 02 የቦሪ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በለሚኩራ ከፍለ ከተማ ወረዳ 02 የቦሪ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለቢሮና ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ማለትም፤