Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation for Bid Construction Material (AMU iuc program ብረት ባለ 8 ሚ.ሜ.ፌሮ እና የተለያዬ ሳይዝ ያላቸው ለሁለተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0486-2016-PUR Object of Procurement: Construction
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል /2017 በጀች ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ፡ ማለትም 1ኛ. የህክምና መገልገያ
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ መሳሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ የሆነው የጌዴኦ ዞን አስተዳደር የበጀት ድጋፍ በገደብ ከተማ አስተዳደር የ2ኛ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት የላይብረሪ ግንባታ ለማስገንባት በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
የአፈር የኖራ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2017 በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የሰፈር ኖራ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ውስጥ ለሚገኙት ወረዳዎች አሲዳማ አፈርን ለማሻሻል አገልግሎት የሚውል የአፈር ኖራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Livestock Development Institute: Procurement Of Printing Products /የተለያዩ የህትመት ስራዏቸ /002/ 2018
Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b09b5526-1865-4609-8f53-c7153487bbd0/open
Ministry of Tourism፡ Generator Exhaust System Installation and Service Work with Materials
Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b958b5e4-e2f1-4eab-b273-244be4aad338/open
Petroleum and Energy Authority :Transducer Compatible WithPT900 Portable Ultrasonic Flow Meter
Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/c3ffdccb-ab69-4107-b754-47ae7cd5df32/open
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ለይላት ብርሀኑ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አብድልቃድር ዲኖ መካከል ስላለው የፍርድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ ኤርፖርት የዲጂታል ሜትር የታከሲ አገልግሎት አቅራቢ እና አስተዳደር ድርጅቶችን አወዳድሮ በረጅም ጊዜ ውል ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SSNT-T604 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም
በጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት ለተማሪዎች የምግባ ፕሮግራም አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) ለተማሪዎች ምገባ አገልግሎት የሚውል ቁሳቁስ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በ2017 ዓ.ም በጌዴኦ ዞን በቡሌ እና
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ ለአሰላ ፕሮጀክት የተለያዩ የግንባታ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል EEP/EC/FP/FW/NCB/03/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ
Amref Health Africa Ethiopia Office Invites Bids for Consultancy Services to Document the WVLO Project Journey and Service Improvement Outcomes.
2merkato.com (Mar 10, 2026) INVITATION TO BIDTENDER NO. AMREF_ET/10/03/2026-007 Provision of Consultancy Service-Documentation of the WVLO Project Journey and Service
National Intelligence and Security Service: Procurement of Food and Beverages
Government (Mar 10, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/937e934a-0b9a-454d-b991-d849d8b73742/open Lot Information