Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 21/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፤

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ ሞተርሳይክሎች፣ እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ኢት/ግቢ/አይመልፕ/ግጨ/02/2017 በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ቢሮው ባዘጋጀው

በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገሠሠ እሸቱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሪት ማርታ እሸቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 258027 በ13/4/2013 ዓ.ምእና በመ/ቁ 264930 በ20/7/2015

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡  በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የወጡ የእቃ የአገልግሎት ግዥ ሎት 1 የሥጋ

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Interested Bidders for Procurement of Different Services

INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BIDDERS Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested bidders for Procurement of under-listed work. Item No.

ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ የብረት በርሜሎች፣ ያገለገሉ የከባድ እና የቀላል መኪና ጎማዎች፣ አሮጌ የመኪና ባትሪዎች፣ ያገለገሉ ፊልትሮዎች እና ዳፕራተር፣ የተለያየ መጠን ያላቸዉ ፓይፕ፣ የተቃጠለ ዘይት፣ ፍሌክስብል ሆዝ፣ አሮጌ ከለመነዳሪ እና ፍላፕ፣ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ቁጥር: OF/SD/27 ያገለገሉ ንብረቶች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ናሽናል ፕሪሚክስ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ የብረት በርሜሎች፣ ያገለገሉ የከባድ እና

Financial Sector Deepening Ethiopia (FSDE) Invites Applications from Women Professionals in the Financial and Non-financial Sectors Who Aspire to Serve on Corporate Boards, Particularly Within Banks, Insurance Companies, Investment Firms, and Microfinance Institutions

THE INTERNATIONAL LABOUR ORGANIZATION (ILO) INVITES ELIGIBLE BIDDERS FOR CAR RENTAL SERVICES IN ETHIOPIA

ITB/54/2024/GNC LONG-TERM AGREEMENT (LTA) FOR CAR RENTAL SERVICES-ETHIOPIA The International Labour Organization (ILO) would like to notify your company of

በአማራ ብ/ክ/መንግስት የደሴ ከ/አስ/ገ/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የመኪና ዕቃ መለዋወጫ፣ የመኪና ጎማ፣ የተሽከርካሪ ዘይትና ቅባት፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የመጣ ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር፡- 001/2017 በአማራ ብ/ክ/መንግስት የደሴ ከ/አስ/ገ/መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት አገለግሎት የሚውሉ

Livestock Development Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hotel Service

Invitation to Bid Procurement of Hotel Service In Addis Ababa City Lot 002 /የሆቴል አግልግሎት ግዥ በአዲስ አበባ ከተማ/ Procurement

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ን/ስ/ላ/ክ/ከ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት 01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ አነስተኛ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

 የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ አገልግሎት የሚውል  የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ ዘዴ ግዥ መፈፀም

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የከባድ ተሸከርካሪዎች፣ የኮንስትራከሽን ማሽኖች እና የፕላንቶች መለዋወጫ ዕቃዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/011/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ለ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ የቀላል ተሽከርካሪዎች፣ የከባድ ተሸከርካሪዎች፣ የኮንስትራከሽን ማሽኖች