Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ ሎት 1. በድጋሜ የወጣ የሰቆጣ ኤፍኤም ጣቢያ የፈርኒቸር እና አካስቲክ ሥራ፣ ሎት 2. የሰራተኞች የህክምና አገልግሎት፣ ሎት

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና አፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ባለ ክስ ምክንያት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 19 ሚያዚያ

የቡሬ ወረዳ ፍርድ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Bekur (Apr 20, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ– 05/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 12 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአብክመ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የሀርቡ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለሀርቡ ከተማ የ2018 በጀት አመት የተሽከርካሪ መለዋዎጫ እና ካሊብሬሽን /የሚዛን ማነፃፀሪያ/ አገልግሎት የሚውል እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ GC/BC-4 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በደምቢ ዶሎ እና በነቀምት ኤርፖርቶች የፌዴራል ፖሊስ መኖሪያ ህንፃዎች ግንባታ ፕሮጀክት (For Construction of New Federal Police Residence Building at Dembi Dolo and Nekemte Airports ) ለማሠራት ይፈልጋል

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩከ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት የተተዉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 24, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የተተዉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግ12/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 2 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ጠቅላላ ሥራ እና ህንፃ ሥራ ተቋራጭ (GC/BC-2) ለየሀገር ውስጥ ጨረታ ለመሳተፍ ፍቃድ ያላቸው የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ የያቤሎ፣ ነገሌ ቦረና፣ ሚዛን አማን፣ ደብረ ማርቆስ እና ጎሬ መቱ ኤርፖርቶች የፖሊስ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ሥራ (Construction of Police Residence at Regoral Airports, Yabello, Negele Borena, Mizan Aman, Debre Markos and Gore Metu) ለማሠራት ይፈልጋል

Waldaan Qusannoo Fi Liqaa Dhaabbata Wasaasaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaada

Kallacha Oromiyaa(Nov 20, 2025)   Caalbaasii T/L   Maqaa Liqeeffataa   Damee   Maqaa nama qabeeya qabsiisee   Ibsa Addaa

Moha Soft Drinks Industry PLC Kindly Requests the Publication of a Bid Notice for an Internationally Recognized ERP (Enterprise Resource Planning)

Addis Zemen(Nov 25, 2025) በጥንቃቄ ያንብቡ!  Bid Notices Moha Soft Drinks Industry PLC kindly requests the publication of a bid

Ministry of Agriculture: Procurement of First Class Refreshment 1/2 Water and Hall Rent Service

Government(Nov 25, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f64fb9fa-f85b-4c95-b922-25035f5b2083/open Lot Information

Ministry of Agriculture: Procurement of First Class Refreshment 1/2 Water and Hall Rent Service

Government(Nov 25, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

Ministry of Defense፡ Procurement of Medicine 19 Ultrasound Gel (5L)

Government(Nov 25, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9043dc48-b155-44d6-907a-2d41cda90bf8/open Lot Information