Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ ሎት 1. በድጋሜ የወጣ የሰቆጣ ኤፍኤም ጣቢያ የፈርኒቸር እና አካስቲክ ሥራ፣ ሎት 2. የሰራተኞች የህክምና አገልግሎት፣ ሎት

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና አፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ባለ ክስ ምክንያት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 19 ሚያዚያ

የቡሬ ወረዳ ፍርድ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Bekur (Apr 20, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ– 05/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 12 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Lemi Kura Sub-city Administration Invites Eligible Bidders for the Procurement of Chefe Health Center Maintenance and Expansion Work

Government(Nov 25, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

PUBLIC TENDER NOTICE FOR SALE OF GOVERNMENT OF ETHIOPIA TREASURY BILLS

Ethiopian Herald(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። PUBLIC TENDER NOTICE FOR SALE OF  GOVERNMENT OF ETHIOPIA TREASURY

Ministry of Revenue: Procurement of Cleaning Material

Government(Nov 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/83991a22-4174-44a9-9283-f11bc5a7f082/open Reference

Ministry of Revenue: Procurement of Stationery Materials

Government(Nov 25, 2025) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/03c81996-944a-442d-9d8c-80b005b074ab/open Reference

The SWEPRS Irrigation Schemes Development & Administration Agency (ISDAA) Now Invites Eligible Bidders for the Construction of the Genji Small Scale Irrigation Project

Ethiopian Herald(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  Invitation to Bid South

የባቱ አንድ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ለጋራ መኖሪያ የማህበሩ ነዋሪዎች የቴሌቨዥን አገልግሎት ደረጃውን በጠበቀ ኬብልና መልቲ ስዊች በመጠቀም ለ13 ብሎኮችና ለ5 ኮሚናሎች 4 የጋራ ሳተላይት ዲሾችን በአንድነት መዘርጋትና እንዲሁም የውበት (LCD) መብራቶችን በ3 ህንጻ ላይ 52 አምፖሎችን መዘርጋት የሚችሉ ባለሙያዎችን በሕጋዊ ጨረታ አወዳድሮና በውል ተዋውሎ ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.  በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ

በደቡብ ኢትዮጵያ ወላይታ ዞን ጉኑኖ ሐሙስ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለመንግሥት ሴክተር መስሪያ ቤቶች የሚያስፈልጉ የመኪና ጎማ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen(Nov 25, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   2ተኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር መደበኛ 2-2018 በደቡብ

የመንቆረር ኮንስትራክሽን ድርጅት በአማራ ክልል በደ/ማርቆስ ከተማ አስተዳደር የሚገኝ መንግሥታዊ የሆነ የልማት ድርጅት ሲሆን ድርጅቱ እያስገነባቸው ላሉ የተለያዩ ፕሮጀክቶች ግንባታ አገልግሎት የሚውል ለደ/ማርቆስ እና ለደ/ብርሃን ጠ/ሆስፒታል የትራንስፎርመር አቅርቦትና ገጠማ፣ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አቅርቦት፣ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውል የፈርኒቸር እቃዎች አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሠራት ይፈልጋል