Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (Apr 20, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 18/2018 የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ ሎት 1. በድጋሜ የወጣ የሰቆጣ ኤፍኤም ጣቢያ የፈርኒቸር እና አካስቲክ ሥራ፣ ሎት 2. የሰራተኞች የህክምና አገልግሎት፣ ሎት

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን /አሚኮ/ የተለያዩ ዕቃዎችን እና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል

Bekur (Apr 20, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ በአፈ/ከሳሽ ተስፋለም ባዩ ደሴ ጠበቃ ገረመው ምስጋናው እና አፈ/ተከሳሽ መኮነን መስፍን አበበ መካከል ባለ ክስ ምክንያት በበኩር ጋዜጣ 30ኛ ዓመት ቁጥር 19 ሚያዚያ

የቡሬ ወረዳ ፍርድ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል

Bekur (Apr 20, 2026) በድጋሜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል። ስለዚህ የሚከተሉትን

የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል LED እስክሪን በአንድ ጊዜ ውል ተይዞ በሚቀርብ በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 20, 2026)  የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር በታክስ ዕዳ የያዛቸውን የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ የወጣ የግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ– 05/2018 የሚኒስቴር መ/ቤቱ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የገቢዎች ሚኒስቴር የተለያየ ሞዴል ያላቸው 12 ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ቋሚ የፈርኒቸር ዕቃዎች ግዥ በሀገር ውስጥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በቁጥር 11/2018 የ2018 በጀት

የሄልቬታስ-አፕ ውሜን ሀዋሳ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የብረት እና ላሜራ ሼድ ግንባታ ለግንባታው በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት በክልሉ ጥቃቅን እና አነስተኛ በብረታ ብረት እና እንጨት ሥራ ዘርፍ ብቻ ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ማህበራት መካከል ጨረታውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ደስ ጄኔራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማበር ሲገለገልባቸው የነበሩትን ሁለት ሞተር ሳይክሎች ጃፓን ስሪት ሞዴል KARIZMA፣ ህንድ ስሪት ሞዴል PULSAR 200 በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ደስ ጄኔራል ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማበር ሲገለገልባቸው የነበሩትን ሁለት

African Network for the Prevention and Protection Against Child Abuse and Neglect (ANPPCAN) -Ethiopia is Looking for the Services of External Auditor to Undertake Annual Audit for the Fiscal Years 2025-2027 and the Firm is Expected to Have a Good Knowledge of IPSAS (International Public Service Accounting Standards)

አዲስ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል አ.ማ በቅጥር ጊቢው ውስጥ የሚገኘውን ምቹ የሆነ፣ በርካታ መኪኖችን ማስተናገድ የሚችል የፓርኪንግ ቦታ ላይ የራሱን መሰረተ ልማት እና ለፓርኪንግ አገልግሎቱ የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን አሟልቶ፤ እንዲሁም የባለቤቱን እና የራሱን የገቢ ድርሻን የተመለከተ ዝርዝር ሰነድ አቅርቦ አገልግሎቱን ለመስጠት ፍላጎቱ ያላቸው ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

DMC Construction Plc. Wants to Hire Qualified Subcontractors for the Labor-only Portion of the Structural Construction Works for Their High-rise Real Estate Project in Addis Ababa (the DMC Real Estate Mixed Use Apartment Building, Block A1 (3B+G+26))

Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   NOTICE OF INVITATION FOR BID 1. DMC Construction Plc. is

ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለ120 ሰራተኞች አጠቃላይ ጤና፣ የአይን፣ የጥርስ፣ የአደጋና የሞት የመድህን ሽፋኖችን ድርጅቶች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሆፕ ኢንተርፕራይዝ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን

ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ላስገነባቸዉ ባላ 23 ፍሎር ግዙፍ አራት/4/ መንታ ሪል እስቴት የሪስፒሽን ዲስክ እና ግርግዳ ስራዎች የእቃ አቅርቦት እና የእጅ ስራ በዘርፍ ወይም በተመሳሳይ ስራ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጫረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ በማወዳደር ባሉበት ቦታ እና ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Nov 23, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።   ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 002/2018 የጨረታ ቁጥር ግፋዳ/አፋማ/002/2018