Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 13/2018 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ

የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለጸውን ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት

የሲዳማ/ብ/ክ/መ/ከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክል ግዥ፣ የቶታል ስቴሽንና ዲፈሬንሻል ጂፒኤስ ጥገና ግዥ፣ ፕሎተር ማሽን ጥገና መግዛት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት፡ የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። በዚሁ መሠረት ተጫራቾች፡–

የሀድያ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያስፈልጉ የተለያዩ ዓይነት የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የእርዳታና የልማት ማህበር የልብስ ስፌት ማሽን እና ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የእርዳታና የልማት ማህበር ሀገር በቀል የእርዳታና የልማት ማህበር ሲሆን ከ Norwegian

Oromia Development Association (ODA) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Printing of Membership Fee Receipts (MF-01 & MF-02) Pads.

Addis Zemen (May 27, 2026) NOTICE FOR INVITATION TO BID Oromia Development Association (ODA) is a non-governmental organization established to

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አሪ ዞን አስተዳደር የኤሶል ልዩ 2ኛ ደ/ት/ቤት የመማሪያ ክፍልና ላቦራቶሪ ግንባታን፣ በግንባታ መስክ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ የግዢ ዘዴ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

በቀጠሮ ማረፊያ ቤት ማዕከል ለቀጠሮ የህግ እስረኞች ለምግብ ፍጆታ አገልግሎት የሚውሉ የወጥ ጥራጥሬ እህሎች፣ የምግብና የወጥ ማጣፈጫዎች፣ አትክልቶች፣ ጥራቱን የጠበቀ ነጭ ሰርገኛ ጤፍ፣ የበቆሎ ዱቄት፣ የፍርኖ ዱቄት እና የባህር ዛፍ የማገዶ እንጨት ለስድስት ወር ግዜ ውስጥ አጠቃሎ ለማስገባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በውል መግዛት ይፈልጋል

አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) Desktop Computers, Printers (Print Only Laser Machine) & Cash Safe Box 100 Kg በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (May 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨ/ቁ 07/2018 ኩባንያችን አንበሳ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተገለፁትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ

የተለያዩ ያገለገሉ የቤት እቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (May 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ትኩብት ወ/ሚካኤል እና በፍ/ባለዕዳ አሸናፊ ፍጹም መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ

በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ በ 2018 በጀት ዓመት የሁለተኛ ዙር ቋሚ የላብራቶሪ ዕቃ እና የላብራቶሪ ግብዓት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 28, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/ቁ/02/2018 በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ በ 2018 በጀት

የጉምሩክ ኮሚሽን ጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት በኮንትሮባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቤት ማስዋቢያ፣ አልባሳት፣ ጫማ፣ የቤት ዕቃ፣ ለስፔርፓርት፣ ምግብ ነክ፣ ኮንስትራክሽን፣ የፅዳት ዕቃ እና ልዩ ልዩ በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Ministry of Revenue፡ Procurement of Spare Parts

Government (May 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1d604fb4-cdbe-4fe2-9c44-2272763cce9e/open Lot Information